Daily Archives: January 5, 2012

የ“ተከበሩ” እና የ“ክብረ-ቢሶች” ጥሪ።

 On Thursday, January 5, 2012 07:07 PM.

(ጥሪው የስነ-ልቦና ጦርነት እንጂ ከትህትና ጋር አይያያዝም::) ከአቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ ወ-መንፈሳዊ ሰዎች በህብረተ-ሰባቸው ውስጥ ሲኖሩ የስነ-ልቦና ጦርነት እንጂ ከትህትና ጋር የሚያያዝ አይደለም በመልካም ሥራቸው እና የየዕለት በጎ ተግባራቸው በእድሜያቸው አሊያም በዕውቀታቸው ሲበዛም በቤተሰባቸው አስተዋፅኦ ምክንያት ይከበራሉ:: Read the rest of this entry

ግንቦት7 ፥ ኦነግ እና ኢህአዴግ በ2012 በያሬድ አይቼህ

 On Thursday, January 5, 2012 07:07 PM.

የአገራችን ፓለቲካ ውጤታማነትና ፍሬያማነት ነው ሚፈልገው። ወሬ ብቻውን እንደውጤት እንደማይቆጠር ያለፉት 20 ዓመታት ምስክር ናቸው። የሚያወሩ ሳይሆኑ ፥ በተግባር ውጤት የሚያሳዩ የፓለቲካ ብድኖች ተደማጭነትና አለምአቀፋዊ ድጋፍ ማግኘት ይችላሉ። በጄኔራል ከማል ገልቹ ሚመራው ኦነግ የወሰደው የአቋም ለውጥ በእውነቱ አስደናቂ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። Read the rest of this entry

ፈርጉሰን ‹ወጣቶቼን አትንኩብኝ› ይላሉ

 On Thursday, January 5, 2012 08:37 AM.

 

በስዊዘርላንድ የሜዳው ጠርዝ ላይ ሲቁነጠነጡ የታዩት ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ወደ ሜዳ ያስገቡት ጠንካራውን ቡድናቸውን እንደሆነ አልተጠራጠሩም፡፡ ሆኖም ተጨዋቾቻቸው በጨዋታው የአቻነቷን ጎል ማስቆጠር ሲሳናቸው ተመልክተው ዳኒ ዌልቤክን አስገቡት፡፡ Read the rest of this entry

%d bloggers like this: