Daily Archives: January 13, 2012

አላሙዲ በአሜሪካ ተለጣፊ የስፖርት ፌዴሬሽን ሊያቋቁሙ ነው

 On Friday, January 13, 2012 05:34 AM.

አላሙዲ በአሜሪካ ተለጣፊ የስፖርት ፌዴሬሽን ሊያቋቁሙ ነው

አዲሱ ፌዴሬሽን (ESFNA-ONE) ተብሏል

አቶ አብነት የስፖርት ክለቦችን ለመደለል ገንዘብ መበተን ጀምሯል

Ethiopia Zare (ሐሙስ ጥር 3 ቀን 2004 ዓ.ም. January 12, 2011)፦ የኢትዮጵያዊያን በሰሜን አሜሪካ ስፖረት ፌደሬሽን የሚያካሂደው አመታዊ የስፖርት ውድድር አመታዊ ዝግጅቱን በዳላስ ቴክሳስ እንደሚያካሂድ ይፋ ማድረጉ የሚታወቅ ሲሆን በሼህ መሀመድ አላሙዲ ወዳጅ አቶ አብነት የሚመራ አዲስ ፌደሬሽን ተቋቁሞ ሌላ የስፖርት ውድድር በዋሽንግተን ዲሲ ለማካሄድ በዝግጅት ላይ መሆኑ ታወቀ። Read the rest of this entry

%d bloggers like this: