Daily Archives: February 13, 2012

Norway, the Saudi Arabia of Europe Posted by ecadforum Ethiopian News,

  Monday, February 13th, 2012

Norwegian Ambassador to USA  Washington DC,

Dear Ambassador,

I hope you read an open letter I wrote to you on Jan 31, 2012. Since then many things had happened and let me share with you the one matters most. Norwegian officials have been going on from camp to camp in talking to fellow Ethiopian refugees to sign on the Deportation program your government and the unelected dictatorial regime of Meles Zenawi agreed recently. The aim of this camp to camp campaign is to divide our community using the agents of Meles Zenawi in those camps Read the rest of this entry

ህገመንግስቱ ከዚህ መጽሐፍ ላይ የጨመረም የቀነሰም ይቀሰፋል አይልም…አቶ ግርማ ሰይፉ-የአንድነት ፓርቲ ም/ሊቀመንበር ከአዲስ አድማስ ጋዜጣ

February 13, 2012

በተወካዮች ም/ቤት ብቸኛው የተቀዋሚ ፓርቲ አባልና የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ም/ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ግርማ ሰይፉ ጠ/ሚኒስትሩ ሰሞኑን በፓርላማ በሰጡት መግለጫ ዙሪያና በሌሎች ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ሰላም ገረመው ጋር ቃለምልልስ አድርገዋል፡፡ Read the rest of this entry

ከጎሣ ልዩነት ወደሃይማኖት ልዩነት? ያዋጣል? (ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም)

February 13, 2012

ሃይማኖት ተከታዮች ከፍተኛ ሰላማዊ ሰልፍ አድርገው ነበር፤ አብዛኛዎቹ ተሳታፊዎች ይዘውት የነበረው መፈክር፡ ‹‹እስልምና በቋንቋ ወይም በጎሣ አይከፋፈልም!›› የሚል ነበር፤ ከጥቂት ጊዜ በኋላ በአንዋር መስጊድ ውስጥ ብዙ ሰዎች ተገደሉ፣ ያንን አልፈን ወደሌላ ምዕራፍ የተሸጋገርን መስሎኝ ነበር፤ ነገር ግን አዲስ ክስተት እይተፈጠረ ይመስላል፤ ሰሞኑን በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች መሀል ወይም በእነሱ ላይ አዲስና አንዳንዶቹ የማይቀበሉት ጥቃት የተፈጸመባቸው ይመስላል፤ በጋዜጦች ላይ አንዳንድ ስሞታዎችን በተደጋጋሚ አንብቤአለሁ፤ በሚወጡትና እኔ ባየኋቸው ጽሑፎች የተጣራና ግልጽ የሆነ ነገር ባለማግኘቴ ወደኢንተርኔት ገብቼ ‹‹አህባሽ›› ስለተባለው የእስልምና ዓይነት ለማወቅ ሞክሬ ያገኘሁት፡- • ምንጩ አንድ አብዱላ አልሀራዊ የሚባል ኢትዮጵያዊ ሙስሊም መሆኑን፣ • የተጀመረውም በአጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመን መሆኑን፣ • በሊባኖስ ውስጥ መስፋፋቱን፣ • በጣም ሰላማዊና ከሁሉም ጋር የመቀራረብ ዝንባሌ ያለው መሆኑን Read the rest of this entry

Depression: What we need to know – By Eyob B Kassa

febr 13/2/2012

What dish is NOT

Even though, dish is a common mental health problem, many people have wrong assumptions about what dish is. Depression is not entirely feeling down or sad. Because we have a bad mood or occasional melancholy, it doesn’t meant we have depression. We feel unfortunate and a mood is fluctuated as we go by conflicting life circumstances. However, feeling sad, like any other emotions, can also be a pointer of amassed problems or new issues. Read the rest of this entry

%d bloggers like this: