Daily Archives: February 15, 2012
የቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ የአሜሪካ ጉብኝታቸውና የቅዱሳን መጻሕፍት ስጦታዎቻቸው (ቤተ ጳውሎስ)
February 15, 2012
የሚበዙት ነገሥቶቻችን በታሪክ ረገድ የተፃፈላቸው የጦርነትና የግዛት ማስፋፋት ታሪካቸው እንጂ ለእውቀትና ለጥበብ ሥራዎች እንዲሁም ለስነ ጹሁፍ ያላቸውን ልዩ ዝንባሌና ትኩረት የታሪክ ጸሐፍቶቻችን እምብዛም ትኩረት የሰጡት አይመስሉም፤ እኛም በዚህ ረገድ ለማወቅም ሆነ ለማጥናት ያለን ፍላጎት እዚህ ግባ የሚባል አይደለም፡፡ ስለዚህም በዚህ ጹሁፍ የኢትዮጵያውያንን ነገሥታት ከስነ ጹሁፍ ጋር የነበራቸውን ትውውቅ፣ መንፈሳዊ መጻሕፍትን ለመመርመር የነበራቸውን ብርቱ ፍላጎትና ጥረት በተመለከተ አንዳንድ ነገስታቶቻችንን እያነሳን ያለፉት ነገስታቶቻችን ለስነ ጹሑፍና የሕይወት ብርሃን ለሆነው መጽሐፍ ቅዱስ የነበራቸውን ፍቅርና ክብር የሚያሳይ የሕይወታቸውን ታሪክ ክፍል ለማየት እንሞክራለን፡፡ Read the rest of this entry
አቶ መለስ ዜናዊ እና የኤርትራ ፖለቲካቸው – ግርማ ካሳ
February 15, 2012
muziky68@yahoo.com
የጦርነት ነጋሪት እየሰማን ነዉ። ገዢዉን ፓርቲ የሚደግፉ በሰሜን አሜሪካ የሚገኘዉ የትግራይ ተወላጆች ማህበር አባላት፣ እንደ አይጋ ፎረም ያሉ ድህረ ገጾች፣ ሕወሃት/ኢሕአዴግ በኤርትራ ላይ ጦርነት እንዲከፍት ከፍተኛ ግፊት እያደረጉ ነዉ። Read the rest of this entry
The Menace of Present & Future Drone Warfare
February 15, 2012
After a atomic bombs were forsaken on Hiroshima and Nagasaki, and a gigantic scale of extinction disclosed, there was a duration welcome of reason and rationality by universe leaders and informative commentators. There was a fulfilment that vital with such weaponry was during best a unsafe tour into a future, and distant some-more likely, an appointment with rare tellurian disaster if not apocalypse. Read the rest of this entry
![ETHflag_1__1_[1]](http://ethioandinet.files.wordpress.com/2012/09/ethflag_1__1_1.gif)


![60682_3922603203195_526663258_n[1] 60682_3922603203195_526663258_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8379/8653925962_694f997614_m.jpg)
![532059_547719218612772_154310823_n[1] 532059_547719218612772_154310823_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8101/8647940727_046dbca87f_m.jpg)

![524141_495401087180992_37321768_n[1] 524141_495401087180992_37321768_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8116/8645651087_09f9c14b6c_m.jpg)