Daily Archives: February 18, 2012
የባለቤቱን አይኖች በስለት የወጋው አመለጠ
february 18/22012
ሁለቱም አይኖቿ ለጊዜው አያዩም ::በጐጂ አውራጃ በቡሬ ወረዳ የተወለደችው የ24 ዓመቷ ፀዳለች አስረስ ለቤተሰቦቿ 12ተኛ ልጅ ስትሆን ከአሁኑ ባለቤቷ ጋር የምትታወቀው ገና ከልጅነቷ ጊዜ ጀምሮ ነበር፡፡ ፀዳለችና የ26 ዓመቱ መሰለ ግርማ የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እዛው ቡሬ አብረው የተማሩ ሲሆን ሁለቱም ዩኒቨርስቲ የሚያስገባ ነጥብ በማምጣታቸው ፀዳለች አምቦ ዩኒቨርስቲ ስትገባ መሰለ ጅማ ዩኒቨርስቲ ተመደበ፡፡ መለያየታቸው ያላስደሰተው መሰለ፤ ባቀረበው ሃሳብም ፀዳለች እንደምንም ብላ እሱ ወዳለበት ዩኒቨርስቲ እንደተቀየረች ትናገራለች፡፡ Read the rest of this entry
አወልያ መስጊድ ታህሪር አደባባይ ሆኖ መዋሉ ተዘገበ
february 18/3/2012
የካቲት 9 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የኢሳት ዘጋቢ እንደገለጠው በዛሬው እለት በአወልያ መስጊድና በዙሪያው ባሉ ቦታዎች ከ100 ሺ ያላነሰ ህዝብ ተገኝቷል ከሙስሊሙ የተወከሉ ሰዎች ባለፈው ሰኞ ከመንግስት ባለስልጣናት ጋር ያደረጉትን ውይይት ሪፖርት ለመስማማት ህዝቡ አሰፍስፎ ይጠብቅ ነበር፡፡ ተወካዮቹ የህዝቡን ስሜት በመረዳት የመንግስት ባለስልጣናት ጥያቄያቸውን እንደተቀበሉዋቸው እና የመጨረሻ መልስ ለመስጠት ለየካቲት 26 ቀነ ቀጠሮ እንደሰጧቸው ተናግረዋል። Read the rest of this entry

![ETHflag_1__1_[1]](http://ethioandinet.files.wordpress.com/2012/09/ethflag_1__1_1.gif)


![60682_3922603203195_526663258_n[1] 60682_3922603203195_526663258_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8379/8653925962_694f997614_m.jpg)
![532059_547719218612772_154310823_n[1] 532059_547719218612772_154310823_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8101/8647940727_046dbca87f_m.jpg)

![524141_495401087180992_37321768_n[1] 524141_495401087180992_37321768_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8116/8645651087_09f9c14b6c_m.jpg)