Daily Archives: February 19, 2012

ለሙሽሮች በተዘጋጀ ድግስ ላይ በተፈጸመ ጥቃት ጉዳት ደረሰ

February 19, 2012

ኮተቤ አካባቢ ለሙሽሮች በተዘጋጀ የመልስ ድግስ ላይ በኃይልና በጉልበት “ድንኳን ሰብረው” በገቡ ጎረምሶች በርካታ ተሽከርካሪዎች መሰባበራቸውንና በተጋባዥ እንግዶችም ላይ ጉዳት መድረሱን የሙሽሮቹ የቅርብ ዘመዶች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

ፖሊስ ጥቃቱ መድረሱን አረጋግጦ፣ ጉዳዩን እየመረመርኩት ነው ብሏል፡፡ Read the rest of this entry

 February 19, 2012

ተመስገን ደሳለኝ / ፋኖ ተሠማራ ፋኖ ተሠማራ እንደ ሆቺሚኒ እንደ ቼ ጉቬራ በዱር በገደሉ ታሪክ ልትሰራ ዛሬ ፋኖ ወደ ዱርም፣ ወደ ገደልም አይሰማራም፡፡ አለመሰማራት ብቻ አይደለም፡- ‹‹ፋኖ፣ ፋኖ፣… ኧረ ፋኖ… ጥራኝ ጫካው፣ ጥራኝ ዱሩ ለአንተም ይሻልሀል ብቻ ከማደሩ ፋኖ፣ ፋኖ፣ ኧረ ፋኖ፣ ፋኖ… የሚል ዘፈንም አይዘፍንም፡፡ የቱንም ያህል መብትህ ቢገፈፍም፣ ድምፅ ቢጭበረበርም አንተም አታንጎራጉረው፡፡ ሌላው ቀርቶ እነዚህ መብቶች ቅንጦት ናቸው ብለን ብናልፋቸው እንኳ ቢርበህ እና ቢጠማህም ‹‹ፋኖ፣ ፋኖ፣ አረ ፋኖ…›› ብለህ አትዘፍንም፡፡ ለዚህም ነው ከእስር ይልቅ በረሀብና በጥማት ለመሞት የሚመርጥ ህዝብ ከኢትዮጵያ በቀር የትም የለ የሚል አባባል እየሰማህ ያለህው፡፡ የትም… መቼም በዛሬ ጊዜ ‹‹ነጋዴ ሙዚቀኞቻች››ን ‹‹ፋኖ፣ አር ፋኖ…››ን ይዘፍኑልኛል ብለህ እንደማጠብቅ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ እነሱ ባይሆን ልማታዊ ዘፈኖችን ይዝፈኑልህ፡፡ ያውም ‹‹የኮፒ ራይት መብት›› እያሉ እያላዘኑብህ፡፡ አየህ! ለእነሱ የመብቶች ሁሉ ቁንጮ መብት፣ የኮፒ ራይት መብት ነው፡፡ Read the rest of this entry

የአቤ ቶክቻው ወንድም ወንደሰን ጌታነህ በሆቴል ውስጥ ተገድሎ መገኘቱ ተሰማ

February 19, 2012

የጸሀፊና ሀያሲ አቤ ቶኪቻው የሶስት ጊዜ ታናሽ ወንድም የሆነው ወንደሰን ጌታነህ ሰሜን መዘጋጃ አካባቢ ከሚገኝ አንድ ሆቴል ውስጥ ሞቶ ተገኘ፡፡ ተመስገን ደሳለኝ በፌስ ቡኩ ላይ ባስቀመጠው ዘገባ እንዲህ ብሎአል “ይህ ልጅ ገና ታዳጊ ነው፡፡ በአንድ ገራዥ ውስጥም በብየዳ ሙያ ተሰማረቶ ይሰራል፡፡ Read the rest of this entry

Standing with Ethiopia’s devoted blogger, Eskinder Nega – By Jason McLure

February 19, 2012

It would be tough to find a improved pitch of media hang-up in Africa than Eskinder Nega. The maestro Ethiopian publisher and anarchist blogger has been incarcerated during slightest 7 times by Prime Minister Meles Zenawi’s supervision over a past dual decades, and was put behind in jail on Sep 14, 2011, after he published a mainstay job for a supervision to honour leisure of debate and leisure of public and to finish woe in prisons. Read the rest of this entry

Ethiopia: Middle Passage to a Middle East By Alemayehu G Mariam

February 19, 2012

From a International Slave Trade to a International Maid Trade In a days of a Atlantic workman trade, a Middle Passage was a tour of workman trade ships from a west seashore of Africa to a New World. Portuguese, British, French, Spanish, Dutch and other workman traders confirmed outposts along a African seashore to covenant their business with their internal workman raiding partners. Millions of African slaves were sole or traded for made products or tender materials. In a exhausting journey, a slaves were mostly shackled and cumulative to a building to benefit limit load capacity. Many died from disease, starvation, dehydration and suffocation. Many also committed self-murder by jumping overboard. Read the rest of this entry

%d bloggers like this: