Daily Archives: February 21, 2012
ስብሃት ገ/እግዚአብሔር በመጨረሻዋ ሰዓት
February 21, 2012
“በሰላም ነው ማረፍ የምፈልገው ከዚህ በሗላ መኖር አያሻኝም።” ጋሼ ስብሃት
“አካሉ ቢደክምም አእምሮው ግን አስከመጨረሻው የሰላ ነበር” ደራሲና ጋዜጠኛ ዘነበ ወላ
Ethiopia Zare (ማክሰኞ የካቲት 13 ቀን 2004 ዓ.ም. Feb 21, 2012)፦ በስነ ጽሁፍ ስራዎቹ ከፍተኛ ዝናንና ክብርን ያተረፈው አንጋፋው የስነ ጽሁፍ ሰው ደራሲና ጋዜጠኛ ስብሃት ገ/እግዚአብሔር ባደረበት የጉሮሮ ካንሰር ህመም ምክንያት ሰኞ የካቲት 12 ቀን ከሌሊቱ 9ሰዓት ላይ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። Read the rest of this entry
በባሏ ጥቃት ዓይኖቿ የተጎዱት ነፍሰ ጡር በከፍተኛ ስቃይ ላይ ትገኛለች
February 21, 2012
|
REPORTER)
|
(REPORTER) — ነፍሰ ጡሯ በባለቤቷ በደረሰባት ድብደባ በዓይኖቿ፣ በአፍንጫዋና በመላ ሰውነቷ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባት በከፍተኛ ስቃይ ላይ እንደምትገኝ ቤተሰቦቿ አስታወቁ፡፡
በሁለት ዓይኖቿ ላይ የተፈጸመው ጥቃት የጉዳት መጠኑ ምን ያህል እንደሆነ የሕክምና ውጤት እየተጠባበቁ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡ Read the rest of this entry
ደራሲ ስብሃት ገ/እግዚአብሄር ከዚህ አለም በሞት ተለየ (በዘላለም ገብሬ)
february 212/2012
በዘላለም ገብሬ በፍልስፍና ጽሁፍ እና እንዲሁም የግልጽ የአጻጻፍ ዘይቤው በህዝብ ዘንድ ከፍተኛ እውቅና ያለው እና በጸሃፊነት ለረጂም ዘመናት የቆየው ስብሃት ገ/እግዚአብሄር ከዚህ አለም በሞት መለየቱን ከኢትዮያ የደረሰን ዘገባ ያመለክታል ። ስብሐት (ስብሐት ለአብ) ገብረ እግዚአብሔር በትግራይ ጠቅላይ ግዛት፣ አድዋ አውራጃ፣ እርባ ገረድ በተባለች መንደር ከአባቱ ከቄስ ገብረ እግዚአብሔር ዮሐንስ እና ከወይዘሮ መአዛ ወልደ መድኅን በ1928 እ.ኤ.አ. ተወለደ። ትምህርቱን በስዊድን ሚሲዮን፣ እንዲሁም በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተከታትሎ በትምህርት አስተዳደር የመጀመሪያ ዲግሪውን ተቀብሏል። Read the rest of this entry
![ETHflag_1__1_[1]](http://ethioandinet.files.wordpress.com/2012/09/ethflag_1__1_1.gif)


![60682_3922603203195_526663258_n[1] 60682_3922603203195_526663258_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8379/8653925962_694f997614_m.jpg)
![532059_547719218612772_154310823_n[1] 532059_547719218612772_154310823_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8101/8647940727_046dbca87f_m.jpg)

![524141_495401087180992_37321768_n[1] 524141_495401087180992_37321768_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8116/8645651087_09f9c14b6c_m.jpg)