Daily Archives: March 9, 2012
ወይዘሮ አዜብ እስቲ ባለቤትዎን ይምከሯቸው ?
abetokichaw♦ March 9, 2012♦ 1 Comment
ዛሬ ለቀዳማዊት እመቤት አዜብ መስፍን አንድ መልዕክት ለመስደድ አስቤያለሁ። እስከ ዛሬ ድረስ ለጠቅላይ ሚኒስትራችን የተለያዩ መልዕክቶችን ልከንላቸው ነበር። እርሳቸው ግን አይተው እንዳላየ፣ ሰምተው እንዳልሰማ ዝም ብለውናል። በርግጥ መልዕክቶቻችንን እንደሚያነቡ ባለፈው ግዜ ጠቁመውናል። “እያንዳንዳችሁ በየጋዜጣው የምትፅፉትን እናያለን የጋዜጠኝነት ሀሁ ያልገባችሁ ጋጥ ወጦች ናችሁ” ብለው እስከ ዶቃ ማሰሪያችን በተናገሩበት “ዲስኩር” ቢያንስ መልዕክቶቻችንን እያዩ እንደሆነ ተረድተናል። እኛም “ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንደሚያነቡን ባወቅን ግዜ ደስ አለን” ብለን ጮቤ ረግጠናል።
ቢሆንም ግን አንድም ቀን እንኳ “እንዲህ ይባላል፤ “እንዲህ አድርገን እናሻሽላለን። እንዲህም ተብለናል፤ እንግዲህ ካልፈለጋችሁ ምን እናደርጋለን … እንለቃለና…” ብለው ምላሽ ለመስጠት አልሞከሩም። (እኛ እንደሳቸው “አህያ ትልቅ ጆሮ አላት ግን በቅጡ አትሰማም ትላልቅ አይንም አላት ግን ያለመነፅር ማየት ይቸግራታል…” ብለን ሰውን ያህል ክቡር ፍጡር ከእንስሳ ጋር አናዛምድም። እናስ… እናማ… በቃ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ብዙ ነገር እየጠየቅናቸው “ጆሮ ዳባ” አሉን። ብለን እናልፈዋለን… Read the rest of this entry
half million Ethiopian Muslim in awollya today
500,000 የሚጠጋ ሙስሊም ህብረተሰብን የአወልያ ዉሎ
በጋምቤላ ሜካናይዝድ ኃይል ተሰማራ
በጋምቤላ ሜካናይዝድ ኃይል ተሰማራ
for more info please click here PDF INFO
ደሳለኝና ኦሞት ኦባንግ ደቡብ ሱዳንን አስጠነቀቁ
ሦስት የጥበቃ ኃይሎች ተገድለዋል፣ Read the rest of this entry

![ETHflag_1__1_[1]](http://ethioandinet.files.wordpress.com/2012/09/ethflag_1__1_1.gif)


![60682_3922603203195_526663258_n[1] 60682_3922603203195_526663258_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8379/8653925962_694f997614_m.jpg)
![532059_547719218612772_154310823_n[1] 532059_547719218612772_154310823_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8101/8647940727_046dbca87f_m.jpg)

![524141_495401087180992_37321768_n[1] 524141_495401087180992_37321768_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8116/8645651087_09f9c14b6c_m.jpg)