Daily Archives: March 13, 2012

ፕሬዚዳንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ በ88 አመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

 

በከፍተኛ የስኳር እና የልብ በሽታ ሲሰቃዩ የቆዩት ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ በ 88 አመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው እየተዘገበ ቢሆንም የኢትዮጵያ መንግስት እስካሁን ዜናውን ይፋ እንዳላደረገው ታውቆአል:: በኢሃዴግ መንግስት ዘመን ለረጂም የስልጣን ሂደት ካከናወኑት መካከል አንዱ ሲሆኑ እስከዛሬ ለነበራቸው የስራ አገልግሎት ዘመን በኢሃዴግ ተመስጋኝነትን አትርፎላቸዋል በተለይም የኢሃዴግ አስተዳደር የሚፈልገው የሚቃወመውን ሳይሆን ቁጭ ብሎ የሚደግፈውን አካል ስለሆነ ይህንን ደገሞ እርሳቸው በከፍተኛ ደረጃ የተካኑ መሆናቸው ግልጽ ነበር ። ለፕሬዚዳንትነት በተመረጡ በነጋታው ³መቶ አለቃ አትበሉኝ´ በማለት በውትድርና ያገኙትን ማ ዕረግ ከራሳቸው ላይ የገፈፉት ግርማ ላለፉት 11 ዓመታት ኢትዮጵያን በፕሬዝዳንትነት መምራታቸውና የሥራ ጊዜያቸውን አጠናቀው ከሥልጣን ለመውረድ የስድስት ወራት ዕድሜ የቀራቸው መሆኑ ይታወቃል: ፕሬዝዳንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ በጠና ታመው ኮሪያ ሆስፒታል መግባታቸውን  ባለፈው ሳምንት መዘገባችን የሚታወስ ሲሆን; ኮሪያ ሆስፒታል . Read the rest of this entry

More than 8,000 killed in Syria unrest – UN official

Injured Syrians in Idlib, Syria. Photo: March 2012 Majority of the victims have been civilians, Syrian activists say

More than 8,000 people have died since anti-government protests erupted in Syria a year ago, a UN official says.

UN General Assembly President Nassir Abdulaziz al-Nasser said many women and children were among the victims.

His comments come as the UN and Arab League envoy to Syria, Kofi Annan, is to meet Syrian opposition in Turkey. Read the rest of this entry

%d bloggers like this: