Daily Archives: March 17, 2012
Norway more than doubled its aid to Ethiopia a few months before we got a deal on forced return of asylum seekers. – No direct link, says Norwegian authorities.
I do not think it is a coincidence that the return agreement with Ethiopia is being held at the same time we see an increase in aid transfers, says Ann-General Magrit Austenå the Norwegian Organization for Asylum Seekers. Read the rest of this entry
Eritrea says conflict by Ethiopia is meant to obstruct courtesy from limit dispute
March 17, 2012
የዐለም ደቻሳ አሟሟት አጭር ዘገባ – ቅንብር አድማስ ሬዲዮ
Sat, Mar 17th, 2012
ወጣት አለም ደቻሳ የ 33 ዓመት ወጣት ስትሆን ሊባኖስ የገባችው ከሶስት ወር በፊት መሆኑን ምንጮቻችን ይገልጻሉ። ሊባኖስ ከመግባቷ በፊት የመንም ለጥቂት ቀናት ቆይታለች። ከየመን በድንበር ተሻግራ እንደገባችም ታውቋል። እዚያም እንደደረሰች በአንዲት ሊባኖሳዊት ቤት በቤት ሰራተኝነት ትቀጠራለች። ለጊዜው ኑሮው ቢስማማትም፣ አብራት እንድትሰራ ከተቀጠረችው ሌላ ሊባኖሳዊት ወጣት ጋር ሊስማሙ አልቻሉም። ያቺ እንደ አለቃ የተሾመችባት ሊባኖሳዊትም አለምን ከዚያ ቤት አስወጣቻት። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሊባኖስ ከኢትዮጵያ ሰራተኛ አልፈልግም በማለቷ፣ ዓለም ሊባኖስ የገባችውም ሆነ የተቀጠረችው በህጋዊው መንገድ አይደለም። Read the rest of this entry
![ETHflag_1__1_[1]](http://ethioandinet.files.wordpress.com/2012/09/ethflag_1__1_1.gif)


![60682_3922603203195_526663258_n[1] 60682_3922603203195_526663258_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8379/8653925962_694f997614_m.jpg)
![532059_547719218612772_154310823_n[1] 532059_547719218612772_154310823_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8101/8647940727_046dbca87f_m.jpg)

![524141_495401087180992_37321768_n[1] 524141_495401087180992_37321768_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8116/8645651087_09f9c14b6c_m.jpg)