Daily Archives: March 23, 2012
ሚጢጢ ጨዋታ፤ የመቶ አለቃ ግርማ ሞት እና ህይወት !
march 23/2012
www.ethioandinet.wordpress.com
በዛ ሰሞን ፕሬዘዳንታችን መቶ አለቃ ግርማ ወልደጊዮርጊስ ሞቱ ተብሎ ተወርቶ ሳር ቅጠሉ “ተደናግጦ” ቆይቷል። ይቺ ትምህርተ ጥቅስ ባትኖር ኖሮ ሁሉ ነገር እውነት ይመስል ነበር። ደግነቱ ትምህርተ ጥቅስ አለች። እናም ሁሉም ሰው በትምህርተ ጥቅስ ውስጥ “ተደናግጦ” ሳለ፤ ቴሌቪዥናችን ፕሬዳንቱ በሪያድ ህክምና ላይ መሆናቸውን ነገረን!
የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ችግር ከስያሜ ውስጥ ሙሉ ቴሌቪዥንነትን አለማሟላቱ ነው። እንግዲህ “ቴሌ ቪዥን” ስንል አንድም የሚናገር አንድም የሚያሳይ ማለት ነው። “ቴሌ” የሚለው ለድምፁ “ቪዥን” የሚለው ደግሞ ለምስሉ ተሰጥቶት ነበር ስሙ የወጣለት። የኛ ቴሌ ቪዥን ግን ብዙ ግዜ “ቴሌ” ብቻ ነው። ይነግረናል እንጂ አያሳየንም። በዚህ ጉዳይ ላይ በሌላ ገፅ ብዙ ሳልል አልቀርም። ለአሁኑ ግን “መቶ አለቃው በህይወት አሉ” ሲለን፤ ወይ ህክምና ሲከታተሉ፣ ወይም ራሱ ኢቲቪን ሲከታተሉ ቢያሳየን ጥሩ ነበር። አለበለዛ ግን፤ ኢቲቪ ሆኖ… በዛ ላይ ደግሞ ሳያሳየን ማመን ከባድ ነው። ቢሆንም ግን “አሉ” በመባሉ ብቻ እልልታችንን አቅልጠነዋል! Read the rest of this entry
እስላም ክርስቲያኑ አንድ ሆነ ህመማቸው
…march 23/2012
የዚህ ፅሁፍ ሀሳብ ትንሽ ምክር፤ በሚለው ፅሁፍ ትንሽ ነካ ነካ ተደርጓል። ስለዚህ ይሄኛውን “ለዝርዝሩ…” ተብሎ እንደቀረበ ቁጠሩት።
ከዚህ በፊት በአንድ ጨዋታችን ላይ ሙሰሊም ወንድሞቻችንን ስለ አህባሽ ሁኔታ፣ ስለ መጅልሱ አኳሃን እና ስለ መንግስት ምላሽ ጠይቄ ክርስቲያን ወንድሞቻችሁ “አይዟችሁ እናንተ ቤት ያለው ችግር እኛም ቤት አለ እና በርቱ እንበረታለን” ብለዋችኋል ብዬ መልዕክት አስተላልፌ ነበር። Read the rest of this entry
Ethiopian Ambassador Presents Credentials
Mar 23, 2012
The newly allocated Ambassador of Ethiopia to Armenia, Kasahun Dender Melese, presented his certification currently to RA President Serzh Sargsyan. Read the rest of this entry
The dam and a damned: Gibe III Ethiopia By Alemayehu G Mariam
March 23, 2012
Legacy by Ethiopian martyrs created in blood Robele Ababya
March 23, 2012 ተነሳ ተራመድ (Stand adult and stride) was a insubordinate rallying strain authored by on-going youths (in their twenties) of a former Imperial Ethiopian Air Force in 1974. It was promote over a inhabitant radio and shortly prisoner a spirit, essence and mind of a Ethiopian people. The immature authors of that comprehensive famous strain in my opinion rekindled a bequest of drastic deeds of their ancestors in preserving a togetherness and autonomy of Ethiopia while during a same time sexually job for elemental bloodless change to provoke democracy, equality, liberty, grace and wealth for all regardless of secular start or creed.
The doormat Mengistu Hailemariam took a famous strain off a atmosphere on a recommendation of Marxist-Leninists since it was nationalistic! Since 1974, comrade ideas have been collapsing giving approach to a rebirth of nationalism as a best arms for fortifying and preserving critical inhabitant interests – a transparent clear growth unconcern to TPLF graduates of Dedebit propagandize of ideology. Read the rest of this entry

![ETHflag_1__1_[1]](http://ethioandinet.files.wordpress.com/2012/09/ethflag_1__1_1.gif)


![60682_3922603203195_526663258_n[1] 60682_3922603203195_526663258_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8379/8653925962_694f997614_m.jpg)
![532059_547719218612772_154310823_n[1] 532059_547719218612772_154310823_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8101/8647940727_046dbca87f_m.jpg)

![524141_495401087180992_37321768_n[1] 524141_495401087180992_37321768_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8116/8645651087_09f9c14b6c_m.jpg)