Daily Archives: March 24, 2012
Ethiopian envoy: I have learned a ‘big lesson’
Ethiopian envoy: I have learned a ‘big lesson’
|
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የዘቀዘቁት ባንዲራ!Abe Tokichaw
march 24/3/2012
ጤና ይስጥልጅ ወዳጄ እንዴት አሉልኝ። ጤና ኑሮ ሁሉ አማን ሁሉ ሰላም ነው? የኔ ነገር መቼም ሰሞኑን ሳቀርባቸው የነበሩ አጫጭር ጨዋታዎች ላይ አንድም ግዜ እንኳ ሰላም ሳልልዎት ቀጥታ ወደ ወሬዬ ስገባ “እንዴት ያለው ወሬኛ ወጥቶታል!?” ብለው ሳይታዘቡኝ አይቀሩም። ለዚህ ነው ዛሬም ሌላ ትዝብት ሳይከተለኝ ቀድሜ ሰላምታ ያቀረብኩት። “ምናለ ሁሉ ሰው እንዳተ ከጥፋቱ ቢፀፀት” ይበሉና ያኩሩኝ እንጂ… Read the rest of this entry
ማእቀብ በወያኔ የገንዘብ ምንጮች ላይ! የኢትዮጵያ አየርመንገድንም ጨምሮ?
march 24/3/2012
እንደመንደርደሪያ አንዳንድ ትውስታ
ጊዜው 1967 ዓ.ም ክረምት።ክረምት መሆኑን የማስታውሰው ት/ቤታችን በተለመደው ዋና የዝናም ወራት ተዘግቶ ሰፈር በጭቃ ተራግጠን ውለን ስንገባ ተሸክመን ይዘን በምንገባው ጭቃ ምን ያህል ቤተሰቦቻችንን እንደምናስመርርም ትዝ ስለሚለኝ ነው።በተለይ ግን የስድሳ ሰባቱ ክረምት ከሁሉም በላይ ትክዝ የሚለኝ አንድ ምሽት አንዳፍታ የሚያሸብረን ሁኔታ በመከሰቱ ነው።የአስር አመት ከዘጠኝ ወይም ከአስር ወር ልጅ ስሆን በዚያን ጊዜ ህጻናት ከነበሩት ሶስቱ ወንድሞቼ በቀር ታናሽ ወንድሜና እናቴ በተከሰተው ሁኔታ እጅግ ተረብሸን ነበር። Read the rest of this entry
አይጣል ነው፣ የጦርነት ወሬ ፈነዳ
march 24/3/2012
ወያኔ አዲሳባ ገብቶ መላ ኢትዮጲያን በተቆጣጠረ ወሩ ማለትም ሰኔ 1983 “ሰፊ መሰረት ያለው”የሽግግር መንግስት ለማቋቋም ጉባኤ ተቀመጠ።ዴሞክራሲያዊ መስሎ አንጀት ለመብላት የወያኔው አለቃ መለስ ዜናዊ ካላዘነባቸው ነጥቦች አንዱ “ሁላችንም ዘላቂ የሆኑ የህዝቡን ጥቅሞች የሚመለከቱ ውሳኔዎችን ለመወሰን የህዝብ ውክልና የለንም። Read the rest of this entry
በቤንች ማጂ ዞን የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች አካባቢውን ልቀቁ መባላቸውን ገለጹ
march 24/3/2012
Legacy by Ethiopian martyrs created in blood Robele Ababya
March 24, 2012
ተነሳ ተራመድ (Stand adult and stride) was a insubordinate rallying strain authored by on-going youths (in their twenties) of a former Imperial Ethiopian Air Force in 1974. It was promote over a inhabitant radio and shortly prisoner a spirit, essence and mind of a Ethiopian people. Read the rest of this entry


![ETHflag_1__1_[1]](http://ethioandinet.files.wordpress.com/2012/09/ethflag_1__1_1.gif)


![60682_3922603203195_526663258_n[1] 60682_3922603203195_526663258_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8379/8653925962_694f997614_m.jpg)
![532059_547719218612772_154310823_n[1] 532059_547719218612772_154310823_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8101/8647940727_046dbca87f_m.jpg)

![524141_495401087180992_37321768_n[1] 524141_495401087180992_37321768_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8116/8645651087_09f9c14b6c_m.jpg)