Daily Archives: March 27, 2012

ታጠቅ ህሉፍ ደብረማርቆስ ላይ ራሱን አቃጥሎ መሞቱ ተገለፀ “የደብረ ማርቆስ ሆስፒታል አስተዳደር በህግ ሊጠየቅ ይገባል

march 28/2012

 

 

“ታጠቅ ህሉፍ የተባለ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ሰራተኛ በደረሰበት አስተዳደራዊ በደል በሰውነቱ ላይ ነዳጅ አርከፍክፎ በደብረ ማርቆስ ከተማ ውስጥ ራሱን አቃጥሎ መሞቱን” የዓይን እማኞች ለዝግጅት ክፍላችን አስታወቁ፡፡ የአካባቢ ነዋሪዎች እንደሚሉት “በደብረማርቆስ ከተማ ልዩ ቦታው አብማ 04 ቀበሌ በአቶ ጫኔ ቤት ውስጥ ተከራይቶ ይኖር የነበረው ታጠቅ ህሉፍ ራሱን አቃጥሎ ገሏል” ብለዋል፡፡ Read the rest of this entry

Eritrea blames US for attacks carried out by archrival Ethiopia; US denies …

march 27/2012
ADDIS ABABA, Ethiopia – Eritrea’s boss pronounced Monday that attacks on targets inside his little Horn of Africa republic by a archrival Ethiopia was a “handiwork of Washington.”

Ethiopia pronounced on Mar 15 it pounded 3 troops posts inside a northern neighbor Eritrea. The republic pronounced it launched a conflict since Eritrea was training “subversive groups” that carried out attacks inside Ethiopia. Read the rest of this entry

%d bloggers like this: