Daily Archives: March 29, 2012

በግሪክ ሰደተኞች የሚደርስባቸው በደል

march 29/2012
በግሪክ ሰደተኞች የሚደርስባቸው በደል ዶቼቬለ 

ካለፉት 3 ዓመታት ወዲህ በገንዘብ ቀውስና በምጣኔ ሃብት ክስረት ደጋግማ የምትነሳው ግሪክ ለውጭ ዜጎች የምትመች ሃገር አልሆነችም ። ክቅርብ ዓመታት አንስቶ መዲናይቱን አቴንስን ጨምሮ በሌሎችም ዋና ዋና ከተሞች የሚፈፀሙ ዘረኝነትን መነሻ ያደረጉ ወንጀሎች እየተበራከቱ ነው ።  ወደ 18 የሚሆኑ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ባካሄዱት ምዝገባ ከዚህ ዓመት ጥቅምት እስከ ታህሳስ ወር ባለው ጊዜ ብቻ 63 ዘረኝነትን  መነሻ ያደረጉ ጥቃቶች ደርሰዋል ። ከነዚህም በ 51 ዱ ከ 1 በላይ የሆኑ ሰዎች ተሳትፈዋል ። ዶቼቬለ የአማርኛው ክፍል ያነጋገራቸው በግሪክ የተባበሩት መንግሥታት የሰደትኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር የህዝብ ግንኙነት መኮንን ኬቲ ኬሃይእዮይሉ ችግሩ ግዙፍ መሆኑንና  አሁን አፍጦ  መውጣቱን ይናገራሉ ። Read the rest of this entry

አገር አቀፍ ቀውስ ከደ/ኢትዮጵያ የሚፈናቀሉ ኢትዮጵያውያን

march 29/2012

በደቡብ ኢትዮጵያ፣ ቤንጂ ማጂ አካባቢ ከሚገኙ 22 ወረዳዎች ፤በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን መፈናቀላቸው እየተነገረ ነው። በተጠቀሰዉ የሐገሪቱ ክፍል በሃያ ሁለት ወረዳዎች ላለፉት ከአስር እስከ ሰላሳ ዓመታት የኖሩ እና የአማራዉ ብሄረሰብ፤  ተወላጆች የሆኑ ኢትዮጵያውያን፤ በአካባቢው ባለሥልጣናት በግዳጅ ተፈናቅለው መድረሻ ማጣታቸውን  እየገለጡ  መሆናቸውን ከስፍራው የደረሰን ዜና ያመለክታል። Read the rest of this entry

አንድ ፍርሃት፤ አዲሳባ አንዳች ነገር ሳይኖር አይቀርም (አቤ ቶኪቻው)

march 29/2012

ፍትህ ጋዜጣ አንድ ፅሁፍ ለማድረስ ደፋ ቀና ስል ቆየሁና አሁን ጨረስኩኝ። ከዛ በኋላ ወዳጆቼ እንዴት አደሩ እንዴትስ አረፈዱ? የሚለውን ለማየት ፌስ ቡክ ሰፈር ሄድኩ። በመጀመሪያ ያገኘሁት ጆማኔክስ የተባለ የፌስ ቡክ ወዳጃችን፤ “ቪኦኤን ጃም በማድረግ በትላንትናው ምሽት ቢዚ ሆናችሁ ያመሻችሁ “ኢንሳዎች” እና እናንተ ቢጫ ቻይናዎች እንደምን አደራችሁ?

www.ethioandint.wordpress.com Read the rest of this entry

ሕብር ስኳር አክሲዮን ማኅበር ከ6180 ሔክታር በላይ መሬት ተረከበ

march 29/2012

እስከ ታኅሳስ 23 ቀን 2004 ዓ.ም. ድረስ አጠቃላይ ካፒታሉ 90.1 ሚሊዮን ብር የደረሰው ሕብር ስኳር አክሲዮን ማኅበር፣ በአማራ ክልል አዊ ዞን ጃዊ ወረዳ በሚገኘው በጣና በለስ ተፋሰስ ዙሪያ፣ ለሸንኮራ አገዳ ልማትና ለስኳር ፋብሪካ ግንባታ የሚውል 6183 ሔክታር መሬት ከግብርና ሚኒስቴር መጋቢት 15 ቀን 2004 ዓ.ም. ተረከበ፡፡ Read the rest of this entry
march 29/2012

ኢትዮጵያ በቅርቡ በኤርትራ ግዛት ውስጥ የፈጸመችው ጥቃት በአሜሪካ የተቀነባበረ ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከትናንት በስቲያ አስታወቁ፡፡ የኤርትራን ውንጀላ ተከትሎ፣ የአሜሪካ መንግሥት የተባለው ነገር ፈጽሞ ሐሰት መሆኑን አስተባብሏል፡፡

የፕሬዚዳንቱ ንግግር አሜሪካን ያስቆጣ ሲሆን ሁለቱን አገሮች የዲፕሎማሲ ፍጥጫ ውስጥ ሊከት ይችላል ተብሏል፡፡ Read the rest of this entry

Vive Senegal—for being singular & shining instance for Africa in approved choosing By Keffyalew Gebremedhin

   march 29/2012

Last January, we was terribly unhappy by Senegal’s 85-year aged President Abdoulaye Wade, who for a while messed adult a pacific republic and people, since he so many wanted what a people did not wish him to have: a probability of failing in bureau in his third tenure as president.

Technically, a high justice in Dakar competence be right when it motionless that a boss could run for a third term, nonetheless a new structure boundary to dual terms. The disaster was not a justice yet a boss ‘s domestic decision, for he valid greedy and insane as distant as a republic was concerned, in a face of a outrageous waves opposite him. Read the rest of this entry

Ethiopian Terrorism Trial Hears Journalist Defendant

march 29/2012

A anarchist Ethiopian publisher on hearing for terrorism has definitely denied a charges and warned a justice that story would decider a verdict.

A three-judge row listened Wednesday as publisher Eskinder Nega described himself as a restrained of demur and deserted accusations that he had conspired to overpower a supervision by violence. Read the rest of this entry

Court Hears From Journalist Eskinder Nega

         March 29, 2012

Journalist Eskinder Nega on hearing for terrorism in Ethiopia has denied a charges and told a justice that he is a restrained of conscience. (Photo credit: Lennart Kjörling)

Voice of America | By Peter Heinlein

A anarchist Ethiopian publisher on hearing for terrorism has definitely denied a charges and warned a justice that story would decider a verdict.

A three-judge row listened Wednesday as publisher Eskinder Nega described himself as a restrained of demur and deserted accusations that he had conspired to overpower a supervision by violence. Read the rest of this entry

%d bloggers like this: