
Daily Archives: April 1, 2012
Celebrating Women’s History Month: Interview with Birtukan Midekssa (Tadias)
April 1, 2012
Birtukan Midekssa is now a Reagan-Fascell Democracy Fellow during a International Forum for Democratic Studies in Washington, D.C. (Courtesy photo) Read the rest of this entry
የአዲስ አበባ አስተዳደር የቁም ከብት ያለፈቃድ መነገድ ሊከለክል ነው
April 1, 2012
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ፣ የልኳንዳ ነጋዴዎች በቁም ከብት ግብይት ወቅት ደላሎች እንዳስቸገሯቸውና አስተዳደሩ መፍትሔ እንዲፈለግላቸው ደጋግመው ያቀረቡትን አቤቱታ መሠረት በማድረግ፣ የግብይት ሒደቱን የሚመራ ረቂቅ መመርያ አዘጋጅቶ ውይይት ሲካሄድበት ከቆየ በኋላ፣ በአዲሱ መመርያ መሠረት የቁም ከብር በየመንገዱ መነገድ ይከላከላል ተብሏል፡፡ Read the rest of this entry
የጠቅላይ ፍርድ ቤት አስተዳደርና ፋይናንስ አገልግሎት ኃላፊ ተፈረደባቸው
April 1, 2012
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፋይል ፎልደሮችን ለመግዛት ያወጣውን ጨረታ እሌኒ ማተሚያ ቤት የሚባል ድርጅት አሸናፊነትን ተገን በማድረግ፣ ከመንግሥት የፋይናንስ አዋጅና ግዢ መመርያ ውጭ ከድርጅቱ ተጨማሪ የፋይል ፎልደሮች እንዲገዙ በማድረጋቸው፣ የፍርድ ቤቱ የአስተዳደርና ፋይናንስ አገልግሎት ኃላፊና ተባባሪዎቻቸው መጋቢት 19 ቀን 2004 ዓ.ም. ተፈረደባቸው፡፡ Read the rest of this entry
ዳያስፖራውን በምርጫ የሚያሳትፈው ረቂቅ ፖሊሲ ዘንድሮ ይፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል
April 1, 2012

ከዚህ ቀደም በሰሜን አሜሪካ፣ በአውሮፓ፣ በመካከለኛው ምሥራቅና አገር ውስጥ ገብተው በኢንቨስትመንት እየተሳተፉ ከሚገኙ ዳያስፖራዎች ጋር ውይይት የተደረገበትና በምርጫ ለመሳተፍ የሚያስችለው የዳያስፖራ ረቂቅ ፖሊሲ፣ እስከ ሰኔ 2004 ዓ.ም. ድረስ ይፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
ረቂቅ ፖሊሲው ከመፅደቁ በፊት የመጨረሻ ግብዓት ለማካተት መጋቢት 21 ቀን 2004 ዓ.ም በጊዮን ሆቴል በተዘጋጀ አገራዊ የውይይት መድረክ የቀረበው ረቂቅ የዲያስፖራ ፖሊሲ፣ ዳያስፖራው በተደጋጋሚ ከሚያነሳቸው አንኳር ጉዳዮች አንዱ የሆነውን በዴሞክራሲያዊ ሒደት የመሳተፍ መብት ያካተተ ነው፡፡ Read the rest of this entry
ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የተመሠረተብኝ ክስ በሐሰት የተቀነባበረና ግብ ያለው ነው አለ
April 1, 2012
ጋዜጠኛው ይኼንን የተናገረው ለፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሦስተኛ ወንጀል ችሎት መጋቢት 19 ቀን 2004 ዓ.ም. የመከላከያ ምስክሮቹን ከማሰማቱ በፊት የተከሳሽነት ቃሉን ባሰማበት ወቅት ነው፡፡ Read the rest of this entry
Records Fall At Prague Half Marathon
April 1, 2012


![ETHflag_1__1_[1]](http://ethioandinet.files.wordpress.com/2012/09/ethflag_1__1_1.gif)


![60682_3922603203195_526663258_n[1] 60682_3922603203195_526663258_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8379/8653925962_694f997614_m.jpg)
![532059_547719218612772_154310823_n[1] 532059_547719218612772_154310823_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8101/8647940727_046dbca87f_m.jpg)

![524141_495401087180992_37321768_n[1] 524141_495401087180992_37321768_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8116/8645651087_09f9c14b6c_m.jpg)