Daily Archives: April 22, 2012
አዲሱ የቴሌ ኮሙኒኬሽን የስራ አመራር አባላት እና የደህንነት ጉዳይ ሚስጥራዊ መረጃ ተጋለጠ!
EPRDFEthio teleEthio telecomEthiopiaEthiopian secret service agencyNISS
zelalem A“አዲሱ ቴሌ” እና የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ (ኢንሳ)፡
120419TeleandINSA ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ ….
በአንጋፋነቱ የሚታወቀው እና የረጅም እድሜ ባለቤት የሆነው የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኑኬሽን ኮርፖሬሽን በወያኔ መንግስት አስተዳደር ስር ወድቆ ሌርጂም ዘመን ብዝበዛ ሲበዛበት የኖረ ድርጅት ከመሆኑም በላይ ከአመት ወደ አመት የእድገት ደረጃውን ዝቅ እያደረው መምጣቱ እጅግ አሳሳቢ ሁኔታላይ መድረሱን ባሳለፍናቸው አመታት በተለያዩ የመረጃ መረቦች ውስጥ ይህ ጉዳይ ሲተላለፍ መሰንበቱ የሚታወስ እና የቅርብ ጊዜም ትውስታ ነው ። ሆኖም ግን በአሁን ሰአት የዚህ አንጋፋ ድርጅት የስራ አመራር አባላት እና በየጊዚዕው የሚደረገው ድርጃታዊ ምዝበራ እና በመረጃ መረብ ደህንነታዊ እንቅስቃሴም የኢትዮጵያን መንግስት እንዳሰጋው እና ዛሬም የተቀመጠበትን ወንበር ላለመልቀቅ የሚያደርገውን ጥረት የሚያሳይ ተግባር እንደሆነ የሚያጋልጥ ትልቅ መረጃ መሆኑን ይጠቁማል ።ይህም በአሁኑ ወቅት የኑሮው ውድነት ያስመረረው የኢትዮጵያ ህዝብ ወደ አመጽ እንዳይጓዝ የሚያደርግ የመረጃ ስልት ቅየሳ ለማድረግ ቢሞክር እና ከጊዜ ወደ ጊዜ የሚደረጉትን የሶሻል ኔትዎርክ ስራ እና እንደዚሁም የመገናኛ ብዙሃንን አፈና መቀጠል ዋና እና ተገቢ ብሎ ከሚያስባቸው ተግባሮች ውስጥ አንዱ መሆኑን ይታወቃል ።ለዚህም ይመስላል የደህንነት መስሪያ ቤቱ በአቶመለስ ዜናዊ እና ሌሎች የእሳቸው የቀኝ እጅ ሆነው ሊታዘዙ የሚችሉ ሰዎች ይህንን ቦታ ሊቆናጠጡት የቻሉት !ይህንን ጉዳይ አስመልክቶ ከላይ በፒዲኤፍ እና ከስር በጽሁፍ አጠቃለን ለማስቀመጥ የሞከርነው ሙሉውን መከታተል ይቻላል መልካም ንባብ ማለዳ ታይምስ
የህወሃት/ኢህአዴግ የስለላ መረብ
ከውስጥ አዋቂዎች የተገኘ ግርድፍ መረጃ!! Read the rest of this entry
ኢቲቪ በአኪልዳማ ድራማ የተነሳ ፍርድ ቤት ሊቀርብ ነው (አሉ)
ABETOKICHAW ♦ APRIL 22, 2012 ♦
ይድረስ ላስጠራዥ – መለስ ዜናዊ ከተጠራዥ ስደተኛ: ( ኖርዌይ)
ከተገኘ ነውጠኛ ሊሆን ነው ቃተኛ
በሽተኛ – የማስታወስ ችሎታዬ ከጠፋ ሰነባብቷል ፣አንዳንድ ጊዜ በመንገድ ላይ ሆኘ ሳለሁ ከቤቴ ተነስቼ ወደ ቢሮዬ መሄዴን ? ፣ ወይ ደግሞ ከቢሮዬ ወጥቼ ወደ ቤቴ መመለሴን እስከማላውቅበት ድረስ ይምታታብኛል መድሃኒቱ ምንድነው ብሎ ይጠይቃል ዝንጉው- ህመምተኛ ሳይካትሪስቱን ፡፡
UN fears torture of forcibly returned
Girum Zeleke er glad for at FN engasjerer seg i etiopernes sak.FOTO:Anders Minge
This is one of six specific questions that the UN makes a critical letter to Norway in connection with the forced return of asylum seekers. Norway has been given 60 days to answer this and several other issues that are associated with the safety of the 400 Ethiopians who now is in danger of being forcibly returned to Eritrea soon. Read the rest of this entry


![ETHflag_1__1_[1]](http://ethioandinet.files.wordpress.com/2012/09/ethflag_1__1_1.gif)


![60682_3922603203195_526663258_n[1] 60682_3922603203195_526663258_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8379/8653925962_694f997614_m.jpg)
![532059_547719218612772_154310823_n[1] 532059_547719218612772_154310823_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8101/8647940727_046dbca87f_m.jpg)

![524141_495401087180992_37321768_n[1] 524141_495401087180992_37321768_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8116/8645651087_09f9c14b6c_m.jpg)