Monthly Archives: May 2012
ሁሴን! የተረሳ እስረኛ! (ከተስፋዬ ገ/አብ)
may 30.2012
ለመሆኑ ሁሴን ማነው? ስለ ሁሴን ታሪክ ያወቅሁት፣ “የቃሊቲ ምስጢሮች” በሚል ርእስ ወሰንሰገድ ገብረኪዳን በቅርቡ ያሳተመውን መፅሃፍ ሳነብ ነው። ወሰንሰገድ ዝዋይ እስር ቤት እንደገባ ነበር ከሁሴን ጋር የተዋወቁት። እንዲህ አወጉ፣ Read the rest of this entry
ጋዜጠኛ አበበ ገላው፣ የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ተባብረው አገራቸውን ነጻ እንዲያወጡ ጥሪ አቀረበ
may 31,2012
‹ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከሦስት ዓመታት በኋላ ጡረታ እንደሚወጡ በድጋሚ አረጋገጡ
May 31, 2012
- የተዋጣለት ዴሞክራሲ አልገነባንም
- በሀገሪቱ መከላከያ ሠራዊት የብሔር ተዋፅኦ ቢሻሻልም አመራሩ ግን ቀድሞ ከሕወሓት ታጋዮች አልተላቀቀም
- እየተገነቡ ባሉ የውሃ ኃይል ማመንጫ ግድቦች ላይ የምዕራብ አካባቢ ተቆርቋሪዎችን ተፅዕኖ ፈርተውታል
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከእንግሊዛዊው ጋዜጠኛ ሪቻርድ ዳውደን ጋር ከሰሞኑ ቃለ-ምልልስ አድርገው ነበር። ሪቻርድ ዳውደን የሮያል አፍሪካ ሶሳይቲ ዳይሬክተር ሲሆን፤ በጋዜጠኝነት በታላላቅ የእንግሊዝ ጋዜጦችና በዘኢኮኖሚስት መፅሔት የአፍሪካ ኤዲተር ሆኖ ሰርቷል። በአፍሪካ ዙሪያ መፅሐፍቶች ፅፏል። Read the rest of this entry
የብዙሃኑ ፍላጐት-የጥቂቶቹ መብት! (ሰሎሞን ተሰማ ጂ) (ከአ/አ)
Published On: Thu, May 31st, 2012
የሀገራችንና የህዝቧ እጣ-ፈንታ አስደማሚና አሳዛኝ ቀልዶችን በተጫነ የጊዜ በቅሎ፣ ፈረስ፣ ግመል፣ አይሱዙና ካሚዮን ታጭቆ ወደ ግንቦት ሲገሰግስ አይታያችሁም? “አስደማሚና አሳዛኝ ቀልዶች” ሁሉ አስቂኝ አለመሆናቸውንስ ልብ አላችሁ? “እንከን የለሽ!” ተብሎ ከነበረው የ1997 ምርጫ በኋላ፣ “ሰላማዊ፣ ዲሞክራሲያዉና ተዓማኒነት!” ያለው ምርጫ-በምድር ኢትዮጵያ ይደረጋል የሚለውን ልፈፋ የሰማችሁ ጊዜ ምን ተሰምቷችሁ ነበር? ዛሬስ፣ ስለምርጫው ምን ዓይነት ግንዛቤ ጨበጣችሁ? አንባቢያንን፣ በጊዜ የጋማ ከብቶች ጀርባ፣ በአይሱዙና በካሚዮን መጫኛ ላይ አሳፍሬ ወደተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች እወስዳቸዋለሁ፡፡ ለምን ጥያቄዎችን እንዳዥጐደጐድኩባችሁም የኋላ-ኋላ ታጤኑታላችሁ፡፡ (በመጀመሪያ ግን አንድ ሁለት ቀልዶች እነሆ ልበላችሁ፡፡ ቀልዶቹን የነገረኝን የሀረሩን ቀልደኛ-ኢሳያስ “ታክሲን” አመስግኑልኝ”፡፡) Read the rest of this entry
ታሪክ ያላነበቡ ታሪክ ሰሪዎችና፣ ታሪክ ያላነበቡት ታሪክ ዘካሪዎች፣ ጉድ አፈሉብን! (ለፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም በተለይ) (ሰሎሞን ተሰማ ጂ.) (ከአ.አ)
Published On: Thu, May 31st, 2012 0. መግቢያ
ፍሬድርክ ኒቼ በደስታና በፈንጠዝያ የምፎልሉትን እንሰሳት ተጠጋና ጠየቃቸው። “ለምንድነው እንደዚህ ደስተኛ ልትሆኑ የቻላችሁት?” የሚል ነበር ጥያቄው። እነሱም ባንድነት፣ ባንድ ቃል መለሱለት። ምንም ሳይወያዩ፣ ምንም ነገር ሳይፎካከሩ፣ መንፍሳቸውም ሳይቀናና፣ አንዱም ሌላውን ሳይተች፣ ደመ-ነሳቸው በሚነግራቸው መሰረት፣ “ምንም ታሪክ (memory of things) ስለሌለን ነዋ!” አሉት። ከአፍታ በሁዋላ “ምን አላችሁኝ? እስኪ ድገሙልኝ?” ሲል ጥያቄዎቹን አጅጎደጎደባቸው። እነሱ ግን የሰጡት መልስ አጭርና አስገራሚ ነበር። “ምኑን ነው የምንደግምልህ?” የሚልና ክው አድርጎ የሚያስቀር መልስ። ሁሌም የሚደንቀኝ አይነት፣ “ቅስም-ሰባሪ” መልስ ይሉዋችሁዋል እንዲህ ያለው ነው-እንጂ! ሌላ ምን ሊሆን ይችላል?
****** Read the rest of this entry
I will retire in 2015 and probably teach at the leadership academy: Meles Zenawi
Posted by admin on May 31, 2012

On the suggestion that, as a ruler from a minority, he is rushing the development of Ethiopia as fast as possible into order to stay in power
We are making progress on the economic front though not necessarily according to the standard orthodox prescription, so people think there must be something wrong… Read the rest of this entry
ሳዑዲ ዓረቢያ ለመሄድ የጤና ምርመራ ያደረጉ ከ20 ሺሕ በላይ ኢትዮጵያውያን ውጤታቸው ተቀባይነት አጣ
Published On: Wed, May 30th, 2012
ሳዑዲ ዓረቢያ ለመሄድ የጤና ምርመራ ያደረጉ ከ20 ሺሕ በላይ ኢትዮጵያውያን ውጤታቸው ተቀባይነት አጣ source reporter
- ለምርመራው ከ11 ሚሊዮን ብር በላይ ከፍለዋል
በቤት ሠራተኝነት ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ ለመሄድ በነፍስ ወከፍ 550 ብር እየከፈሉ የጤና ምርመራ ያደረጉ ከ20 ሺሕበላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን፣ ‹‹የመረመሯችሁ የጤና ተቋማት የላኩት የምርመራ ውጤት ተቀባይነት የሌለውናየታገዱ ናቸው›› በመባላቸው፣ ውጤታቸው ተቀባይነት ማጣቱንና በችግር ላይ መሆናቸውን ለሪፖርተር ገለጹ፡፡ Read the rest of this entry
በሚድሮክ ወርቅ እና በሻኪሶ ህዝብ መካከል ያለው አለመግባባት ድርጅቱን አደጋ ላጥ ጥሎታል ተባለ
Wednesday, May 30, 2012
ኢሳት ዜና:-
Judges sentence Charles Taylor to 50 years for supporting Sierra Leone rebels in civil war
Published On: Wed, May 30th, 2012
By Associated Press, Updated: Wednesday, May 30, 6:46 AM Read the rest of this entry
በ35 ሺህ ብር ወጪ የተሰራው የመለስ ዜናዊ ግዙፍ ምስል ከአዋሬ አደባባይ ተሰረቀ
may 30,2012
በአቧሬ አድዋ አደባባይ ፊት ለፊት ተሰቅሎ የነበረው የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ግዙፍ ምስል ባልታወቁ ሰዎች መሰረቁ ተገለፀ፡፡ በኢሳያስ ማስታወቂያ ታትሞ የተተከለው የአቶ መለስ ምስል “በዘመነ ትውልድ ያልተደፈረውን አባይ የደደፈረ ጀግና” የሚል መፈክር የያዘ እንደነበር የድርጅቱ ባለንብረት አቶ ኢሳያስ ለፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ተናግሯል፡፡
Read the rest of this entry




![ETHflag_1__1_[1]](http://ethioandinet.files.wordpress.com/2012/09/ethflag_1__1_1.gif)


![60682_3922603203195_526663258_n[1] 60682_3922603203195_526663258_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8379/8653925962_694f997614_m.jpg)
![532059_547719218612772_154310823_n[1] 532059_547719218612772_154310823_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8101/8647940727_046dbca87f_m.jpg)

![524141_495401087180992_37321768_n[1] 524141_495401087180992_37321768_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8116/8645651087_09f9c14b6c_m.jpg)