Daily Archives: May 6, 2012
Massive criticism to save Ethiopia By Robele Ababya
may 5/6 /2012
It is extravagantly transparent that we live in a dangerous and decaying multi-polar energy universe though a graphic tellurian leader. This many is famous though nothing has a resolution to a filth pervading a universe and a deep abyss of churned socio-economic problems into that this era has sunk as a outcome of omnivorous fervour and uncontrollable crime on that iniquitously unhandy leaders like Zenawi feed to prove their lust for power. Read the rest of this entry
Ethiopia expels 2 Arabs amid tensitions with Muslims – AP
may 5/6/2012
Until a finish of a Dictators such as Mubarak and Kaddafi era, they attempted to impact Ethiopia with Ethnic violence. But Ethiopia never ever did quarrel opposite herself formed on Ethnicity differences meaningful in North Sudan(31 million people) currently there are some-more than 600 Ethnic groups; alone in Nuba Mountain some-more than 55 and Darfur some-more than 60.. Read the rest of this entry
የአፍሪካ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን በኢትዮጵያ የሚፈጸመውን የሰብአዊ መብት ጥሰት አወገዘ
may 5/6/2012
ኢሳት ዜና:-ኮሚሽኑ ከዚህ ቀደም ባልታየ ሁኔታ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚፈጸሙትን የሰብአዊ መብት ጥሰቶች አንድ በአንድ በመዘርዝር፣ የመለስ መንግስት አፋጣኝ የማስተካከያ እርምጃ እንዲወስድ ጠይቋል።
የአፍሪካ የሰብአዊ እና የህዝቦች መብቶች ኮሚሽን በጋምቢያ ዋና ከተማ በባንጁል ከኤፕሪል 18 እስከ ሜይ 2 ባደረገው ስብሰባ ላይ ባወጣው የአቋም መግለጫ በኢትዮጵያ ውስጥ እስረኞች ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ በማእከላዊ እስር ቤት ውስጥ አሰቃቂ ድብደባዎች (ቶርቸር) ይፈጸምባቸዋል ብሎአል። Read the rest of this entry
እኛ ኢትዮጵያውያን ለምንድነው ፍርሀትን የማንፈራው?
may 5/6/2012
ወያኔ መንግስት የኢትዮጵያን ህዝብ አመኔታና ይሁንታ ሳያገኝ ላለፉት 21 አመታት አገርና ህዝብን በጠመንጃ ሀይል እያተራመሰና እየዘረፈ ቢቆይም በአሁኑ ሰአት ከወትሮው በተለየ መልኩ በህዝቡ ላይ የሚያደርሰው ኢስባዊና ኢፍታዊ ድርጊቶች ህዝቡ መሸከም ከሚያቅተው በላይ ስለደረሰበት የተለያዩ የፍትህ የኩልነትና የነፃነት ጠያቄዎች ከሁሉም አቅጠጫ ስላመጡበት በከፍተኛ ስጋት እና የመረበሽ መንፈስ ውስጥ ሆኖ ህዝቡን በርሀብ ፤ በማስፈራራት ፤ በእስር ፤ በስቃይ ፤ በስደት ፤ በግድያ፤ በእርስ በእርስ ግጭትና ሁከት እየፈጠረ በጠመንጃ አስገድዶ የባንዳነትና የሌብነት ተግባሩን እየፈፅመ ይገኛል::ወያኔ የኢትዮጵያን ህዝብ አስፈራርቶና አጭበርብሮ በስልጣን ላይ ለመቆየት የሚጠቀምባቸው ብዙ ድብቅና ገሀድ የወጡ እስትራቴጂዎች አሉት:: Read the rest of this entry
ይድረስ ለ/ወሮ አዜብ መስፍን … ያንን ነገር እንዴት አደረጉልኝ?
may 5/6/2012
ውድ የፍትህ ጋዜጣ አንባቢ ወዳጆቼ እንዴት አላችሁልኝ? “እኔስ አለሁ አለሁ አለሁ እንደምንም እግዜር ያመጣውን ሰው አልችል አይልም” የሚል ዘፈን የሚዘፍንልን ሁነኛ ሞዛቂ አጣን አይደል…? ለማንኛወም አንተ እንዴት ነህ ብለው የጠየቁኝ እንደሆነ እኔው ራሴ አዜማታለሁ!
www.ethioandinet.wordpress.com
ይህ ደብዳቤ ለቀዳማዊት አዜብ መስፍን በታላቅ ትህትና እና አክብሮት የተፃፈ ነው። ከሁሉም በላይ ግን ለቤተመንስግስቱ ቤተሰቦች ያነኝን የላቀ ፍቅር እና አክብሮት እንዲሁም ታማኝነት የሚያሳብቅ በመሆኑ ይህንን ሀሳብ የምትቃወሙ ወዳጆችን ከወዲሁ ይቅርታ መጠየቅ ተገቢ ነው።




![ETHflag_1__1_[1]](http://ethioandinet.files.wordpress.com/2012/09/ethflag_1__1_1.gif)


![60682_3922603203195_526663258_n[1] 60682_3922603203195_526663258_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8379/8653925962_694f997614_m.jpg)
![532059_547719218612772_154310823_n[1] 532059_547719218612772_154310823_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8101/8647940727_046dbca87f_m.jpg)

![524141_495401087180992_37321768_n[1] 524141_495401087180992_37321768_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8116/8645651087_09f9c14b6c_m.jpg)