Daily Archives: May 8, 2012
የቴዲ አፍሮ እና አዲካ ጉዳይ አበቃለት …ጉዳዩም በሽምግልና ተፈታ.
may 5/7/2012
ባሳለፍነው ሳምንት በአዲካ ኮሙኒኬሽን ኢንቨስት እና በቴዲ አፍሮ ባልታሰበ ሁኔታ ተነስቶ የነበረው ውዝግብ መፍትሄ ማግኘቱ ከውስጥ አዋቂዎች ገለጹ ።ሃሙስ እለት በሽምግልና የተፈታው የቴዲ አፍሮ አቤቱታ በቅርቡ በአወጣው አዲስ አልበም “ ጥቁር ሰው “ ላይ በማስታወቂያነት የተሰራው የሜታ ቢራ ማስታወቂያ አላስፈላጊ ነው ሲል ቴዲ አፍሮ አቤቱታውን ማቅረቡ ይታወቃል ። የዚህ በሽምግልና የተፈታው ጉዳይበአሁን ሰአት ቴዲ ከአለበት ሁኔታዎች አንጽር ከሁሉም በላይ ሁኔታዎቹን ሊያቀልለት እንደሚችልም በተለይም ለማለዳታይምስ ዝግጅት ክፍል ገልጸዋል:: Read the rest of this entry
![ETHflag_1__1_[1]](http://ethioandinet.files.wordpress.com/2012/09/ethflag_1__1_1.gif)


![60682_3922603203195_526663258_n[1] 60682_3922603203195_526663258_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8379/8653925962_694f997614_m.jpg)
![532059_547719218612772_154310823_n[1] 532059_547719218612772_154310823_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8101/8647940727_046dbca87f_m.jpg)

![524141_495401087180992_37321768_n[1] 524141_495401087180992_37321768_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8116/8645651087_09f9c14b6c_m.jpg)