Daily Archives: May 15, 2012

Charlayne Hunter-Gault Reflects on Journalists Serkalem Fasil & Eskinder Nega

May 15, 2012

Charlayne Hunter-Gault (pictured above with Serkalem Fasil at PEN America’s annual gala dinner in New York on Tuesday, May 1st, 2012) is the author of “To the

 Mountaintop: My Journey Through the Civil Rights Movement,” published by Roaring Brook Press and the New York Times Co. She was a foreign correspondent for NPR and PBS. (Photo: Tadias Magazine)

Opinion
By: Charlayne Hunter-Gault | The Root

Published: Tuesday, May 15, 2012

Crying onstage in front of a crowd is not my thing, but a few days ago, as I stood next to Serkalem Fasil, I couldn’t hold back my tears. It was a bittersweet moment because Fasil had just received the prestigious PEN/Barbara Goldsmith Freedom to Write Award on behalf of her husband, Eskinder Nega. Read the rest of this entry

የኔቶ ተቃውሞ ተሰላፊዎች ሳይጀመር ዘብጥያ መውረድ ጀመሩ ፣ቺካጎ ከፍተኛ ቁጥጥር እያደረገች ነው ::

Published On: Tue, May 15th, 2012
 Share This

በዚህ ቀጣይ ሳምን የሚከናወን የኔቶ አለማቀፍ ስብሰባን አስመልክቶ ከመላው አለም ጉዞአቸውን ያደረጉት የኔቶ ተቃዋሚ ተወካይ ማህበረሰቦች በዛሬው እለት እና በትላንትናው እለት በተካሄደው አጭር የኔቶ ስብሰባ ፕሮግራም መሰናዶ ላይ ተቃውሞአቸውን ሲያሰሙ የነበሩ 26 ከተለያዩ አለማት የመጡ ተቃዋሚዎች እና 2 ከቺካጎ መታሰራቸውን በቺካጎ የሚገኙ ሚዲያዎች ገለጹ ። በተለይም ኤቢሲ ኒውስ ከኔቶ ስብሰባ ማእከል ከሚገኝበት ቦታ በመገኘት ዘገባውን ያለቀረ ሲሆን አብዛኞቹ ህገወጥ ስራ ከመስራታቸውም በላይ ፍቃድ ያልተሰጣቸውም ናቸው ሲል ክስ በፖሊስ እንደተመሰረተባቸው ጠቁሞአል ። የቺካጎ ከተማ መጭውን የኔቶ ፕሮግራም ለማስተናገድ ከፍተኛ ዝግጅት በማድረግ ላይ የነበረች ሲሆን ባለፉት ወራቶች የፕረዚዳንት ባራክ ኦባማ አማካይነት ወደ ካምፕ ዴቪድ የተለወጠው የጂ8 ስብሰባም በዚሁ ከተማ ይከናወናል ተብሎ ታቅዶ እንደነበር መዘገባችን ይታወሳል ። ይህ በእንዲህ እንዳለም በመጭው ሳምንት የሚከናወነውን የዚህ የኔቶን ስብሰባ አስመልክቶ የቺካጎ ከንቲባ ራህም ኢማኑኤል ረብሻ ከተፈጠረ በማለት ትልልቅ የማረሚያ እስርቤቶችን ማዘጋጀታቸውን እና የፖሊስ ሰራዊቶቻቸው በንቃት ጥበቃቸውን እንዲያካሂዱ ጥሪ ሲያቀርቡ ከነገ ጠዋት ጀምሮ የመንገድ እና ትራንስፖርት አገልግሎት ሰአት ከቀድሞው የሚያገለግሉበት ሰአት በታም በተወሰነ መልኩ የተቀነሰ ከመሆኑም በላይ የባቡር መስመር ከሰሜን ቺካጎ ሃዋርድ ተነስቶ ወደ 95 ደቡብ አቅጣጫ የሚጓዘው ሬድ ላይን ወይንም ቀይ መስመር የተሰመረበት ባቡር አግልግሎቱን እንደሚያቋርጥ ተገልጾአል ፣ማናቸውም የግል መኪኖች በመንገድ ላይ የሚያደርጉትም የመኪና ማቆም ለአንድ ሳምንት እስከ አምስት ብሎክ ርቀት ድረስ የተከለከለ ሲሆን በስራ ሰአት የሚደረጉ ጉዞ መስመሮች ሁሉም በተለያዩ አቅጣቻዎች ሲቀየሩ ማናቸውም ትራንስፖርቶች ከደቡብ ሲርማክ ተነስተው ወደ ሰሜን ሌክ ሹር ይሚጓዙ በሙሉ መንገዱ ዝግ ሊሆን እንደሚችል ገልጸዋል ። በዚህ ሳምንት የሚደረገውን ስብሰባ ከስፍራው በመሄድ በመከታተል የምንዘግብ መሆንኑን እንገልጻለን ። ማለዳታይምስ

%d bloggers like this: