Daily Archives: June 4, 2012

ኢትዮጵያዊቷ በኩዌት ጎዳናዎች ራቁቷን ደም በደም ሆና ታየች

Published On: Mon, Jun 4th, 2012

ኢሳት ዜና:-ደሟን እያዘራች ራቁቷን በኩዌት ጎዳናዎች ላይ ስትሮጥ የነበረች ኢትዮጵያዊት ሴት በፖሊስ ተይዛ -በሳይካትሪስት ምርመራና ህክምና እንዲደረግላት ወደ ሆስፒታል መግባቷን አረብ ታይምስ ዘገበ.

አረብ ታይምስ ፦ “አል ራይ” የተባለውን የአገሪቱን ሳምንታዊ ጋዜጣ ጠቅሶ እንደዘገበው፤ በጎዳና ላይ ሲጓዙ የነበሩ እግረኞች አፍሪካዊ መልክ ያላት ሴት ራቁቷን ሆና ደም እየፈሰሳት በጎዳና ላይ ስትሮጥ ማየታቸውን ለኩዌት የአገር ውስጥ ሚኒስቴር የኦፕሬሽን ዲፓርትመንት ሪፖርት ያደርጋሉ።

መረጃው የደረሳቸው የኩዌት ደህንነቶችም ወዲያው በመሰማራት በጎዳና ላይ እርቃኗን ሆና ደሟን የምታዘራውን ሴት ይይዟታል። Read the rest of this entry

Netanyahu orders swift deportation of 25,000 illegal African migrants

Jun.04, 2012 | 1:21 AM
Orders acceleration of holding facility construction for citizens of Eritrea and Sudan who cannot be deported due to conditions in their home countries.
Sudanese and Eritrean migrants

Sudanese and Eritrean migrants at the site of the old bus station.Photo by Daniel Bar-On

Prime Minister Benjamin Netanyahu ordered his ministers to accelerate efforts to deport citizens of South Sudan, the Ivory Coast, Ghana and Ethiopia who are living in Israel illegally on Sunday. Read the rest of this entry

%d bloggers like this: