Daily Archives: June 6, 2012
የደቡብ አፍሪካ ስታዲየም በተቃውሞ ድምጽ ተስተጋባ
ግንቦት ፳፰ (ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም
ESAT NEWS
ኢሳት ዜና:-ሰሞኑን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታውን ከደቡብ አፍሪካ አቻው ጋር ያደረገውን የ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለመደገፍ ወደ ስታዲየም የገቡ በሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን የአቶ መለስ መንግስትን አጠንክረው መቃወማቸው ተዘገበ።
በሺዎች የሚቆጠሩ በደቡብ አፍሪቃ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በጨዋታው ቦታ ተገኝተው ብሔራዊ ቡድናቸውን ለመደገፍ ወደ ደቡብ አፍሪካ-ሮያል ቦፎኬንግ ስታዲየም የተመሙት አረንጓዴ፣ቢጫና ቀይ ባንዲራቸውን እያውለበለቡ ነበር። Read the rest of this entry
![ETHflag_1__1_[1]](http://ethioandinet.files.wordpress.com/2012/09/ethflag_1__1_1.gif)


![60682_3922603203195_526663258_n[1] 60682_3922603203195_526663258_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8379/8653925962_694f997614_m.jpg)
![532059_547719218612772_154310823_n[1] 532059_547719218612772_154310823_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8101/8647940727_046dbca87f_m.jpg)

![524141_495401087180992_37321768_n[1] 524141_495401087180992_37321768_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8116/8645651087_09f9c14b6c_m.jpg)