Daily Archives: June 16, 2012
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የያዘ አውሮፕላን የቴክኒክ ችግር ገጠመው
ኢሳት ዜና:-የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቁጥር 917 የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድንን ይዞ ወደ ቤኒን ትላንት ሰኔ 8፣ 2004 ዓም የሁለት ሰዓታት ጉዞ ካደረገ በኃላ በአውሮፕላን የቴክኒክ ችግር ምክንያት ተመልሶ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ ለማረፍ መገደዱን ምንጮቻችን ገለጹ፡፡ Read the rest of this entry
Ethiopian politician continues visit
June 16, 2012No
The University of Saskatchewan is stability a array of private meetings with an Ethiopian politician indicted of crime and tellurian rights violations.
Southern Regional State Chief Shiferaw Shigute and others are in Saskatoon this week to plead a $1.1-million cultivation partnership with a U of S. Read the rest of this entry
Using Skype in Ethiopia Could Land You in Jail
Using Skype in Ethiopia Could Land You in Jail
June 16, 2012
The renouned Skype is one of a internet phone services influenced by Ethiopia’s new telecommunications law. (Photo: Skype) Read the rest of this entry
Mimi Sibhatu publisher defected in South Africa
June 16, 2012
በነ ሚሚ ስብሀቱ ወደ ደቡብ አፍሪካ ለስፖርት ዘገባ የተላከው ጋዜጠኛ በዚያው ጠፋ
(ኢሳት ዜና) – የጣቢያው ሥራ አስኪያጅ ሚሚ ስብሀቱ ፦”ጋዜጠኛው እኛን አይወክልም”በማለት ክደዋል። ጋዜጠኛው ቪዛ ያገኘበት መንገድ አነጋጋሪ ሆኗል።
ከሁለት ሳምንት በፊት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከደቡብ አፍሪካ አቻው ጋር ያለበትን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ለማካሄድ ወደ ጆሀንስበርግ ባቀናበት ወቅት ነው የዛሚ ኤፍ ኤም አዲስ ጋዜጠኛ አብሮ እንዲሄድ የተደረገው:–በሮያል ባፎኬንግ ስታዲየም የተካሄደውን የባፋና ባፋና እና የዋልያዎችን ጨዋታ ከስፍራው እየተከታተለ ሪፖርት እንዲያደርግ ተብሎ።
ይሁንና ዛሚ ኤፍ ኤምን በመወከል “ለዘገባ ” ተብሎ የተላከው የጣቢያው ጋዜጠኛ እንዳልክ ባዬ ፤በዚያው የውሀ ሽታ ሆኖ ቀርቷል።
ከሁሉ አስገራሚው ነገር፤ በፌዴሬሽኑ ይሁኝታ ከቡድኑ ጋር ተጉዞ ጠፋ ስለተባለው ጋዜጠኛ ጉዳይ ከፌዴሬሽኑ ሥራ አስፈፃሚዎች አንዳንዶቹ ምንም የሚያውቁት ነገር አለመኖሩ ነው። Read the rest of this entry
Statement Of Senator Leahy On The Assault On Freedom Of The …
June 16, 2012No
Statement Of Senator Leahy On The Assault On Freedom Of The Press In Ethiopia
Source: Senator Leahy
Mr. President, after this month, we and other Members of Congress will be examination what happens in a courtroom 7,000 miles from Washington, in Addis Ababa, Ethiopia. Read the rest of this entry

![ETHflag_1__1_[1]](http://ethioandinet.files.wordpress.com/2012/09/ethflag_1__1_1.gif)


![60682_3922603203195_526663258_n[1] 60682_3922603203195_526663258_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8379/8653925962_694f997614_m.jpg)
![532059_547719218612772_154310823_n[1] 532059_547719218612772_154310823_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8101/8647940727_046dbca87f_m.jpg)

![524141_495401087180992_37321768_n[1] 524141_495401087180992_37321768_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8116/8645651087_09f9c14b6c_m.jpg)