Daily Archives: June 27, 2012

የአንዱአለም አራጌ የዛሬው የፍ/ቤት ውሎ የመጨረሻ ንግግር

jun2 ,27/6/2012

የአንዱአለም አራጌ የዛሬው የፍ/ቤት ውሎ የመጨረሻ ንግግር

ያሳለፍነው ግማሽ ምዕተ ዓመት የኢትዮጵያ ህዝብ ለሰብአዊ ክብሩና ዴሞክራሲያዊ መብቶች የታገለበት ዘመን ነው፡፡ ይሁን
እንጂ የሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶቹ ባለቤት ለመሆን እስካሁን አልታደለም፡፡ እኔም በተፈጠርኩበት በዚህ ዘመን ለራሴ፣
ለልጆቼና ለኢትዮጵያውያን ሁሉ ዴሞክራሲና ነፃነት እንደሚገባን በማመን አቅሜ በፈቀደው መጠን ታግያለሁ፡፡ ይኼን በማድረጌ
በማንም ላይ በክፋት አልተነሳሁም፤ ይኼን በማድረጌ ህግ ጥሼ አላውቅም፤ ይኼን በማድረጌ በደሃዋ ሃገሬ ጥቅም ላይ
አልተነሳሁም፤ ይሄን በማድረጌ ፈጣሪዬን፣ የኢትዮጵያን ህዝብም ሆነ ህሊናዬን የሚያሳዝን አንዳች ነገር ፈፅሜያለሁ ብዬ
አላምንም፡፡ ፍፁም ሰላም ይሰማኛል፡፡ እኔን እዚህ ያቆመኝ የነፃነት ናፍቆት ነው፡፡ በኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶችም ፍትህን
ለምኜ ስነፈግ ይኼ የመጀርያዬ አይደለም፡፡ ከሳሾቼ እንድጠጣው የሚፈልጉትን የግፍ ፅዋ በፀጋ ከመጠጣት ውጪ ባልፈረፀምኩት
ወንጀል ማቅለያ የመጠየቅን አማራጭ ህሊናዬ ስላልተወልኝ አዝናለሁ፡፡

ያለ አስተማሪ በሕዝብ ዘንድ የመወደድ ምስጢር (ዳኛቸው ቢያድግልኝ)

Published On:Wed, Jun 27th, 2012

Share This

ዳኛቸው ቢያድግልኝ

tamagn beyene

እጅግ ግሩም የሆነ ቁም ነገር አንዴ ከጀመሩት ሳይጨርሱ የማያቆሙት ነው። የትኛውም ዩኒቨርሲቲ ይህንን በአንድ ርእስ አካቶ እውቀት ሊሰጥበት አይቻለውም ይህ ልዩ ነው። በጣም ቀላል አቀራረብ ያለው በመሆኑ እንዲህ ያለ ጥልቅና ውብ የሆነን ነገር ሌላ ሰው ፈጽሞ ሊገልጸው አይችልም ብለው ቃልዎን ቃለአጋኖ ጨምረው ይሰጣሉ። Read the rest of this entry

ከህወሃት/ወያኔ ጋር የሚሰሩ ድርጅቶችና አባላቶቻቸው ልክ እንደ ተገፉት የኢትዮጵያ ህዝብ ነፃነታቸውን የሚናፍቁ ናቸው:: (ዋለልኝ መኮንን)

 
Published On: Wed, Jun 27th, 2012
Share This

ከህወሃት/ወያኔ ጋር የሚሰሩ ድርጅቶችና አባላቶቻቸው ልክ እንደ ተገፉት የኢትዮጵያ ህዝብ ነፃነታቸውን የሚናፍቁ ናቸው
ዋለልኝ መኮንን

የወያኔ/ኢህአዲግ መንግስት ምንም ህዝብ ህዝብ ሳይሸት ላለፉ ሀያ አመታት የኢትዮጵያ ህዝብ የይሁንታ ድምፅ አግኝቻለው የበብሄር ብሄረሰብ መብትና እኩልነት አስከብሬያለው እያለ በማምታታትና በማጭበርበር ስልጣኑን የሙጥኝ ብሎዋል:: በሌላው በኩል ደግሞ ህዝቡና ከወያኔ ውጭ ያሉት የኢህአዴግ ካድሬዎችና የአጋር ድርጅቶች አባላቶች በተለያየ ዘዴዎች በመጠቀም አገራዊና ህዝባዊ መሰረትና ውክልና እንደሌለው ለማሳየትና ወያኔ/ኢህአዴግ የአንድን ብሄር ብቻ መብትና ጥቅም የሚታስጠብቅ መሆኑን በማጋለጥ ብቻውን እርቃኑን እንዲቀር እያደረጉት ይገኛሉ:: Read the rest of this entry

ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ቶሎ ካልደረስንላቸው እግራቸው ሊቆረጥ ይችላል ተባለ

Published On: Wed, Jun 27th, 2012
 Share This

(ፍኖተ ነጻነት)

 ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ቶሎ ካልደረስንላቸው እግራቸው ሊቆረጥ
ይችላል ተባለ Read the rest of this entry

Ethiopia’s Rulers Kangaroo Court Finds 24 guilty of Fabricated Charges of Terrorism

June 27, 2012

Twenty-four Ethiopians, including a leading opposition figure and a prominent journalist, faced life in prison Wednesday after a kangaroo court found them guilty on fabricated charges of terrorism.

“Guilty as charged,” Endeshaw Adane ( a cadre who serves Zenawi’s regime to conduct fake justice) said, referring to journalist Eskinder Nega, opposition member Andualem Arage and 22 others accused of links to US-based group Ginbot 7, labeled a terrorist group under Zenawi’s law, and other outlawed groups. Neither Journalist Eskinder Nega nor Andualem Aragae and other opposition figures accused of fabricated charges were members of Ginbot 7. Read the rest of this entry

Abebe Gellaw on Al jazeera.mp4

Abebe Gellaw on Al jazeera.mp4
Uploaded to http://www.youtube.com
Is free speech being silenced in Ethiopia? Al jazeera TV interviews prominent journalist Abebe Gellaw and Dr. Berhanu Nega

%d bloggers like this: