Daily Archives: July 9, 2012
The Lessons of a Current Ethiopian Soccer Tournaments
By Nahom Freda

ESFNA opening ceremony, Dallas, Texas
The dual Ethiopian soccer tournaments staged in Washington D.C. and Dallas in a U.S., possibly we acknowledge it or not, are extensions of a assault for democracy, tellurian rights, and press leisure in Ethiopia. The evidence of a newly-formed All Ethiopian Sports Association One (AESA One), Read the rest of this entry
ያረጀ ያፈጀዉ የአንባገነኖች የነፃዉን ፕሬስ እና ሰላማዊዉን የፖለቲካ ተቃዉሞ ማፈኛ ስልት ፤ ሽብርተኛ እና ሁከት ፈጣሪ
Ethiopia hot blog
እስክንድር ነጋና የሙያ አጋሮቹ ምን ቢያደርጉ ነዉ ወደ እስር ቤት የተወረወሩት ? መቸም በዚህ የመረጃ ዘመን ተቀምጠህ አገር ለማሸበር ሞክረዉ እንደማትል እርግጠኛ ነኝ፡፡ ይህ ሰንካላ ያረጀና ያፈጀ ምክንያት አንባገነኑ የመለስ መንግስት የነፃዉን ፕሬስ እና ሰላማዊዉን የፖለቲካ ተቃዉሞ ለማፈን የሚደሰኩረዉ ተራ ድስኩር ነዉ፡፡ ይልቁንም በወገናቸዉ ላይ ይፈፀም የነበረዉን በደል በግልፅ በመቃወማቸዉና ለፍትህና ዲሞክራሲ በመከራከራቸዉ እንዲሁም አንባገነኖቹን እባካችሁ አደብ ግዙ በማለታቸዉ ነዉ እንደምትል አልጠራጠርም፡፡ ዛሬ እነዚህ ንፁሐን ለበጎ ስራቸዉ መመስገን ሲገባቸዉ እነሱ ግን በድቅድቅ ጨለማ ክፍል ዉስጥ ባሰቃቂ ሁኔታ ተቆልፎባቸዉ የአንባገነኖች ዕቃ ዕቃ መጫወቻ ሆነዋል ፡፡ Read the rest of this entry
‹‹ይቅርታ›› የኢህአዴግ ቃጭል? ወይስ… ከተመስገን ደሳለኝ
‹‹ይቅርታ›› የኢህአዴግ ቃጭል? ወይስ… ከተመስገን ደሳለኝ

1998
አዲስ አበባ በለውጥ ፍላጐት ከአፍ እስከ ገደቧ ታጥናለች። እዚህም እዚያም የፖለቲካ ወግ ይጠሰቃል። በቡድን ሆነው፣ በስሜት ተውጠው በፖለቲካ ጉዳይ የሚከራከሩ በርክትዋል፡ ፡ ለዓመታት የፖለቲካ ጉዳይ ‹‹ፆም›› የሆነባቸው የመንግስት መስሪያ ቤቶች ሳይቀሩ ጎራ ለይተው በሚከራከሩ ሠራተኞቻቸው ተፈስገዋል፡፡ ‹‹ቅንጅቱ መንግሥት ለመመስረት የሚያስችል ድምፅ አግኝቷል›› ይላል አንዱ። ‹‹ቢሆንም ኢህአዴግ ይገግማል!›› ሲል ይመልሳል፤ ኢህአዴግ በምርጫ ስልጣን አይለቅም የሚል አቋም ያለው ተከራካሪ፡ ፡
Read the rest of this entry
Ethiopia in BondAid?
By Alemayehu G Mariam:
“Bondage” is the state of being bound by or subjected to some external power or control. When people are bound by debt, they are in “debt bondage”. When they are held in involuntary servitude, they are in “bondage slavery”. Before much of Africa became “independent” in the 1960s, Africans were held under the yoke of “colonial bondage”. “International aid” addiction has transformed Africa’s colonial bondage into neo-colonial bondaid. Could it be reasonably argued that Africans are sinking deeper and deeper into a quicksand of “bondaid” (to coin a new word) in the second decade of 21st Century? Read the rest of this entry

![ETHflag_1__1_[1]](http://ethioandinet.files.wordpress.com/2012/09/ethflag_1__1_1.gif)


![60682_3922603203195_526663258_n[1] 60682_3922603203195_526663258_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8379/8653925962_694f997614_m.jpg)
![532059_547719218612772_154310823_n[1] 532059_547719218612772_154310823_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8101/8647940727_046dbca87f_m.jpg)

![524141_495401087180992_37321768_n[1] 524141_495401087180992_37321768_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8116/8645651087_09f9c14b6c_m.jpg)