Daily Archives: July 12, 2012

በአዳማ ከተማ የተከሰተው ጎርፍ ከፍተኛ ጉዳት አደረሰ

source reporter

ባለፈው እሑድ ሌሊት በአዳማ ከተማ የጣለው ኃይለኛ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ ምክንያት በንብረት ላይ ከፍተኛ ውድመት ደረሰ፡፡ በሕይወት ላይ ግን ጉዳት አለመድረሱ ተነግሯል፡፡

ጐርፉ ከዚህ ቀደም በከተማዋ ውስጥ ከተከሰቱት ፈጽሞ እንደሚለይ የተነገረለት ሲሆን፣ በአዳማ ከተማ በሚገኙት በሞኤንኮ ቅርንጫፍ፣ በሃሎ አግሪ ቢዝነስ፣ በበርካታ የንግድ ሱቆች፣ በእህል መጋዘኖችና በመኖሪያ ቤቶች ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል፡፡ Read the rest of this entry

ለዜጎች ስደት እንዲሁም በስደት ለሚደርስባቸው ሰቆቃ ተጠያቂ ሥርዓቱን የሚመራው መንግሥት ነው!! ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ

Tags

ለዜጎች ስደት እንዲሁም በስደት ለሚደርስባቸው ሰቆቃ ተጠያቂ ሥርዓቱን የሚመራው መንግሥት ነው!! ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ for more please read http://www.maledatimes.com

ቀደም  ባሉት ዘመናት ወደ ውጭ ሀገር በተለያየ ምክንያት የተጓዙ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ ወደ ሀገራቸው የሚመለሱበትን፤ የእናት ሀገራቸውን ምድር የሚረግጡበትን ቀናት ይቆጥሩና ይናፍቁ እንደነበር የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነው፡፡ ኢትዮጵያውያን በዋናነት ወደ ውጪ ሀገር የሚሄዱት ለትምህርት ሲሆን የዚያን ዘመን ወጣት ትምህርቱን ጨርሶ በመመለስ የሀገሩን እና የሕዝቡን ውለታ ለመክፈል የነበረው ጉጉት ከፍተኛ ነበር፡፡ ተምሮ በውጪ ሀገር መቅረት ሀገርን እንደመክዳት የሚያስቆጥር በመሆኑ በኢትዮጵያውያን ህሊና ስደት ተቀባይነት አልነበረውም፡፡ Read the rest of this entry

ALTHOUGH STILL AT DRAFT STAGE, NEW TELECOMS RULES GIVE CAUSE FOR CONCERN

Reporters Without Borders wishes to correct a report published on its website on 7 June stating that the 2012 Proclamation on Telecom Fraud Offences had been ratified by the Ethiopian authorities. We understand that the document has not yet been approved, despite the fact that the agenda circulated to journalists covering Parliament on May 24 explicitly said: Read the rest of this entry

%d bloggers like this: