Daily Archives: July 13, 2012

አዲስ አበባ ➽➽የአወሊያ የእኩለለሊት ተቃውሞ

 

Share This 

አዲስ አበባ
➽➽የአወሊያ የእኩለለሊት ተቃውሞ

☞Reported by S.ALI ዛሬ ለሊት በፌድራል ፓሊሶች እና አወሊያ ውስጥ በሚገኙ ሙስሊሞች በተፈጠረ ግጭት የአዲስ አበባ የሚገኙ በተለያዮ መስጊዶች የችግር ጊዜ ጥሪ (አዛን )በማሰማታቸው በሺዎች የሚቆጠር ህዝብ ከእንቅልፋ በመነሳት አወሊያን ከበውታል
በከፍተኛ ሁንታ የተደበደቡ ሰዎች አሉ ይባላል ፓሊስ የጥይት እና አስለቃሽ ጋዝ በመጠቀም ለመበተን እየሞከረ ነው
Read the rest of this entry

“ያ ትውልዴ” ተቋም መሥራች ጉባዔውን አካሄዯ

ያ ትውልድ
ቀን ፡ ሰኔ ፳፱ ቀን ፪ ሺህ ፬ ዓ.ም. (July 06, 2012)
“ያ ትውልዴ” ተቋም መሥራች ጉባዔውን አካሄዯ
ከአንዴ ዓመት በፊት የተጀመረውን የ”ያ ትውልዴ” መታሰቢያ ቅዴመ ዝግጅት ስኬታማ ሇማዴረግ በዲላስ ከተማ ሐሙስ ጠዋት ሰኔ ፳፰ ቀን ፪ ሺህ ፬ ዓ.ም. (July 05, 2012) እና ዓርብ ሰኔ ፳፱ ቀን ፪ ሺህ ፬ ዓ.ም. (July 06, 2012) የተካሄዯው የ”ያ ትውልዴ” አባላት መሥራች ጉባዔ በተሳካ ሁኔታ ተካሂዷል። በጀማሪ አባላቱ በተካሄዯው የ”ያ ትውልዴ” መሥራች ጉባዔ “ያ ትውልዴ” ተቋም በመባል ስያሜ የተሰጠው አካል ሇ”ያ ትውልዴ” መታሰቢያ ይሆን ዘንዴ ሰኔ ፳፱ ቀን ፪ ሺህ ፬ ዓ.ም. (July 06, 2012) መቋቋሙን በዯስታ እንገልጻሇን። Read the rest of this entry

እግዜር ኢህአዴግ ቢሆን ኖሮ የአቶ መለስን መያዝ አስመልክቶ የሚሰጠው መግለጫ!


እግዜር ኢህአዴግ ቢሆን ኖሮ የአቶ መለስን መያዝ አስመልክቶ የሚሰጠው መግለጫ!

 ዛሬ አዲሳባ ፍትህ ጋዜጣ ላይ የምትወጣ ስለ አቶ መለስ መጥፋት አበክራ የምትጠይቅ እና የምትጨነቅ አንድ ጨዋታ አለችኝ። ለዝች ብሎግ አንባቢዎች ነገ ትለጠፋለች። እስከዛ ይቺን መቆያ እንኩማ፤ Read the rest of this entry

Meles Zenawi, Corruption, Blood Money, and USAID

Abi Woldemeskel: He shows up on a few international conferences and exhibitions in the last two years but work behind the seen with his operatives. Director General of Ethiopian investment Agency Ethiopian Investment Agency (EIA) (ethioinvest.org) Read the rest of this entry

Meles Zenawi, Corruption, Blood Money, and USAID

We ask you as Ethiopians and Americans please stop supporting tyranny in Ethiopia and corruption in America by Ethiopian

September 11th did not occur on September 11th 2001. Rather, the day of monumental mourning and the death of thousands of Americans was decades in the making. September 11th occurred the moment America decided to coddle a supposed “freedom fighter” by the name of Osama bin Laden and armed him to the teeth with weapons and knowledge. Read the rest of this entry

Ethiopia jails journalists, members of the opposition

Ethiopian students demonstrate outside Addis Ababa Tegbareed Industrial College in the capital's Mexico area., Tuesday, June 7, 2005. Police raided a technical college in Ethiopia's capital Tuesday, beating up students and firing rubber bullets on the second day of defiance of a government ban on demonstrations, witnesses said.  Clashes between police and student demonstrators on Monday left a girl dead, seven people injured and hundreds arrested in protests against disputed election results that left parliament in the hands of the ruling party. (AP Photo)

Human Rights

Ethiopia jails journalists, members of the opposition

An Ethiopian court has jailed three opposition politicians for life and a journalist for 18 years. They were among 20 out of 24 defendants convicted of “terrorism” in June. The sentences of the other four are pending. Read the rest of this entry

አንዷለም አራጌ እድሜ ልክ እስራት እስክንድር ነጋ 18 ዓመት ተፈረደባቸው

 

በነ አንዷለም አራጌ ላይ ሲጠበቅ የነበረው የፍርድ ቤት ውሎ ዛሬ ነገ እያለ የፍርድ ቀጠሮውን ሲያራዝም ቆይቶ በዛሬው እለት “ፍርድ” ሰጥቷል።

በዚህ መሰረት፤ አቶ አንዷለም አራጌ፣ ዶክተር ብርሃኑ ነጋ፣ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ እና ፋሲል የኔ አለም በእድሜ ልክ እስራት እንዲቀጡ የተወሰነ ሲሆን፤

እስክንድር ነጋ አቶ ኦባንግ ሜቶ ፀጋ ስላሴ ዘለሌ ውቤ ሮቤ እና ናትናኤል መኮንን በ18 ዓመት እስራት፣ አበበ ገላው እና አበበ በለው 15 ዓመት እንዲሁም መስፍን ነጋሽ እና አብይ ተክለማሪያም በ8 አመት እስራት እንዲቀጡ መወሰኑን የፌስ ቡክ ወዳጆቻችን ያደረሱን መረጃ ያስረዳል!

%d bloggers like this: