Daily Archives: July 17, 2012

ሠላማዊ ትግል በአፈናና በእንግልት ሊቀለበስ አይችልም -ከአንድነት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ

Share This

ከአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ

ሐምሌ 6 ቀን 2004 ዓ/ም በሁላችንም ዘንድ ይጠበቅ የነበረው በእነ አንዱዓለም አራጌ ፋይል ክስ የተመሰረተባቸው ወንድሞቻችን ላይ ከ13 ዓመት እስከ እድሜ ልክ የሚደርስ የቅጣት ውሳኔ ተላልፎባቸዋል፡፡ አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ ቀደም ሲል በሰጠው መግለጫ ግልፅ እንዳደረገው አብዩ ጉዳይ በፍርድ ቤት የሚሰጠው የቅጣት ውሳኔ ክብደትና ቅለት ሳይሆን ጥፋተኛ መባልና ያለመባላቸው ላይ እንደነበር ማስታወስ ተገቢ ነው፡፡ ፍርድ ቤቱ የሰጠው የቅጣት መጠን የሚያስተላልፈው መልዕክት ካለ የስርዓቱን ጨካኝነት እና ለስልጣኑ ስጋት ነው የሚለውን ማንኛውንም ዓይነት እንቅስቃሴ ከማፈን፤ የፍትሕ ሥርዓቱን በማንአለብኝነት በማጥቂያ መሣሪያነት ከመጠቀም ወደ ኋላ የማይል መሆኑን ነው፡፡ ኢህአዴግ ንጹሃን ዜጎችን ሕገመንግሥታዊ ሥርዓቱን በኃይል ለመናድ ተነስተዋል እያለ ይከስሳል፡፡ የዜጎች ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችን በማንአለብኝነት በመርገጥ ሕገመንግሥታዊ ሥርዓቱን እየናደ ያለው ግን እሱ ራሱ ነው፡፡ Read the rest of this entry

ባቢሎን በሳሎን !! ዳዊት አበበ / ኦስሎ ኖርዌይ

በኢትዮ ሜድያ ላይ አቶ ነአምን ዘለቀ የጻፉትን ወቅታዊ  የትብብር  ጥያቄ ጽሁፍ በአርምሞ አነበብኩት ፡፡ጽሁፉን ሳነብ ፣ ጽሑፉ ወደ አንድ ቀደም ወደ አለ ዝነኛ ጥኡም ሙዚቃ ወሰደኝ ፡፡ በዝነኛዋ ዓለም ፀሃይ ወዳጆ ተደርሶ ፣ በዝነኛው ሙሉ ቀን  መለሰ ወደተዘፈነው – ምነው ከረፈደ  ወደተባለው ሙዚቃ ፡፡ Read the rest of this entry

ወዳጃችን ተመስገን ደሳለኝ፤ “አቶ መለስ አዲሳባ ገብተዋል ቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስቴር ግን ኃይለማርያም ደሳለኝ ሳይሆኑ አይቀሩም” ይለናል!

ቆይ አንድ ጊዜ የተሜ  መረጃ ከመቅረቡ በፊት አንድ ወሬ ልንገራችሁ። የጋዜጠኛ ርዕዮት አለሙ ይግባኝ ዛሬ ታይቶ ነበር። ነገር ግን በተለያዩ ምክንያቶች ለመጨረሻ ውሳኔ ሐምሌ 27/ 2004 ተቀጥሯል። መቼም የነሱ መጨረሻ አያልቅ… ብለን አናማርርም! አስራ ሰባት ቀን ምን አላት እንጠብቃለን!

አሁን ተሜ ይቀጥላል በፍትህ ዌብ ሳይት ላይ የወጣ ነው ይህ መረጃ እናመሰግናለን! ፍትህ ለዘላለም ትኑር!

የጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲስ አበባ መግባት እና የፖለቲካው አሰላለፍ ህመማቸው ፀንቶ ቤልጂየም ሀገር በመታከም ላይ ይገኙ የነበሩት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ትላንትና ማምሻውን አዲስ አበባ ገብተዋል። ሕይወታቸው እንዳለፈ ሲነገር የነበረው አቶ መለስ ወደ ቤተመንግስታቸው የተመለሱት ‹‹ከህመማቸው አገግመው›› ይሁን ወይም ‹‹ከዚህ በኋላ በህክምናው አትድንም ተብለው በተስፋ መቁረጥ›› ይሁን እስከ አሁን ለማረጋገጥ አልቻልኩም። የተረጋገጠው በህይወት መግባታቸው ብቻ ነው፡፡ የአቶ መለስን መታመም ተከትሎ በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ አራት ሀይሎች ‹‹በሸዋ ፖለቲካ›› ጥበብ ግብግብ ገጥመዋል። በእርግጥ አንደኛው ሀይል (ቡድን አንድ) የበላይ የመሆን ዕድሉን እያሰፋ ነው። (እኔ ካገኘሁት መረጃ አንፃር አሸናፊው ቡድን እንዲህ አይነት ገፅታ ሊኖረው ይችላል፡፡ አቀራረቤም በአገኘሁት መረጃ ላይ ተንተርሼ ለመተንተን የሞከርኩት ነው፡፡ Read the rest of this entry

Donor Dollars Aiding Political Repression In Ethiopia – OpEdBy:

 

An ideological poison is polluting all life within Ethiopia, flowing into every area of civil society. Local governance, urban and rural neighbourhoods, farming, education and the judiciary all are washed in Revolutionary Democracy’, Read the rest of this entry

አንቺም ጨካኝ ነበርሽ ጨካኝ አዘዘብሽ፤ እንደገና ዳቦ እሳት ነደደብሽ፡፡(ሊነበብ የሚገባው)

ይነጋል በላቸው

አንቺም ጨካኝ ነበርሽ ጨካኝ አዘዘብሽ፤ እንደገና ዳቦ እሳት ነደደብሽ፡፡ (ለአቶ መለስ ዜናዊ ፣ ከባህላዊ ሥነ ቃሎቻችን) በመሠረቱ ሞት ለሰው ልጅም ሆነ በአጠቃላይ ሕይወት ላላቸው ፍጡራን የማይቀር የመጨረሻ ዕጣ ፋንታ ነው፡፡ ማንም ከዚህ ተፈጥሯዊ ሂደት አይቀርም፡፡ ነገር ግን አሟሟት ሲያምር ለሟችም ለቋሚ ቤተሰብና ወዳጅም ደስ ይላል ብቻ ሳይሆን ያኮራል – ለዚህ ነው ሀበሻ “አሟሟቴን አሳምረው” ብሎ የሚጸልየው፡፡ ለዚህ ነው አንዳንዶች “ ከሞቴ ይልቅ አሟሟቴን እፈራለሁ” የሚሉት፡፡ አሟሟት ሲባል ደግሞ በአገባብ የተለያዩ አንድምታዎች አሉት፡፡ አሁን አዚህ የምናየው አንዱን ዘርፍ ነው፡፡ በሰው ልጆች ታሪክ እጅግ በርካታ የዓለማችን ዜጎች አጸያፊ ወይም አኩሪ ትውፊት እየተውልን በሞት ተሰናብተውን ሲያበቁ ከህልፈታቸው በኋላ በቀጣይ ትውልዶች ሲወቀሱና ሲረገሙ አሊያም ሲወደሱና ሲመረቁ ይኖራሉ፡፡ ከነዚህ በርካቶች ዜጎች መካከል ማህተመ ጋንዲንና እማሆይ ማርያ ተሬዛን በቅርብ የምናስታውሳቸው ዓለም አቀፍ ሰዎች ናቸው፡፡ በአፀደ ሕይወት ካሉት መካከልም ኔልሰን ማንዴላን መጥቀስ ይቻላል፡፡ መለስ ዜናዊ ይህችን ምድር ሊሰናበት እንደተቃረበ በስፋት እየተወራ ነው፤ የከተማችን ወሬ ከሆነም ሰነበተ፡፡ መለስ ቢሞት እርግጥ ነው አፈር አያሟሽም፡፡ ሞት በርሱ አልተጀመረምና፡፡ Read the rest of this entry

በሳውዲ አረቢያ ጅዳ ከተማ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን መንግስት የወሰደውን የሃይል እርምጃ” ተቃወሙ

በሳውዲ አረቢያ ጅዳ ከተማ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን መንግስት የወሰደውን የሃይል እርምጃ” ተቃወሙ

ሐምሌ ፱ (ዘጠኝ) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም

ኢሳት ዜና:-በሳውዲ አረቢያ ጅዳ ከተማ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን “መንግስት በአዋልያና በአንዋር መስጊድ ተሰባስበው በሰላማዊ መንገድ ህገ መንግስታዊ የመብት ጥያቄ ባቀረቡ ነዋሪዎች ላይ የወሰደውን የሃይል እርምጃ” ተቃወሙ።

 

ከ300 በላይ ኢትዮጵያውያን በግል ተነሳስተው በቆንስሉ ግቢ በሚገኘው የኮሚኒቲ አዳራሽ ተሰባስበው “በንጹሃን ምዕመናን ላይ የተወሰደው እርምጃ አግባብነት እንደሌለው ለማሳዎቅ፤ የታሰሩት እንዲፈቱ፤ የሞቱት ሙሉ መረጃ እንዲሰጣቸውና መንግስት የህዝበ ሙስሊሙን ጥያቄ ይፈታ ዘንድ አቤቱታ እንደሚያቀርቡ ” ወስነዋል፡፡፡

ተሰብሳቢዎች የመንግስት ሃላፊዎችን ለማነጋገር ጥረት ቢያደርጉም “ስብሰባው ህጋዊ ፈቃድ ሳይሰጠው የተከናዎነ ስለሆነ ማነጋገር አንችልም ” የሚል መልስ በቆንስል ሃላፊዎች መሰጠቱን ለማወቅ ተችሎአል።

Ethiopia: Dissident blogger sentenced to 18 years

ADDIS ABABA, Ethiopia

Ethiopia’s federal court on Friday sentenced a prominent dissident blogger and 23 other opposition activists to long prison terms on terror charges, in a ruling that critics decried as politically motivated.

Prominent journalist and blogger Eskinder Nega, who received a prestigious press freedom award from PEN America in May, was sentenced by the court to 18 years in prison. Read the rest of this entry

Egypt journalist freed in Sudan, returns home – U

Egypt journalist freed in Sudan, returns home – U

Egypt's newly elected President Mohammed Morsi, center, speaks to delegates at the African Union Summit in Addis Ababa, Ethiopia, Sunday, July 15, 2012. Morsi flew to Ethiopia on Sunday to attend an African Union summit in an attempt to rekindle Cairo's relations with the continent after years of neglect under his predecessor Mubarak. (AP Photo/Elias Asmare)

Egypt’s newly elected President Mohammed Morsi, center, speaks to delegates at the African Union Summit in Addis Ababa, Ethiopia, Sunday, July 15, 2012. Morsi flew to Ethiopia on Sunday to attend an African Union summit in an attempt to rekindle Cairo’s relations with the continent after years of neglect under his predecessor Mubarak. (AP Photo/Elias Asmare) Read the rest of this entry

የታደሰ እንግዳዉ አጭር የህይወት ታሪክ

ኢትዮጵያ

የታደሰ እንግዳዉ ድንገተኛ ሞት እጅግ አሳዝኖናል፣ አስደንግጦናል።  በመስሪያ ቤታችን በዶቸ ቬለ ራድዮ ቢሮ ባገኘነዉ መረጃ መሰረት ታደሰ እንግዳዉ መስከረም 14/ 1965 አም በጎንደር ክፍለ ሃገር ተወለደ። የመጀመርያ እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በዝያዉ በጎንደር ካጠቃለለ በኋላ በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ እንደ ጎርጎረሳዉያኑ አቆጣጠር ከ 1991 እስከ 1995 ዓም በእንግሊዘኛ ስነ-ጽሁፍ እና በጋዜጠኝነት ትምህርት በባችለር ዲግሪ ተመረቀ። Read the rest of this entry

%d bloggers like this: