Daily Archives: July 19, 2012

ESAT Tamagn & Abebe @ ESAT fundraising Washington july 2012

- Ethiopian Satellite Television (ESAT)
ESAT
is the first independent Ethiopian Satellite Television service and
Radio Station who broadcast to Ethiopia and the rest of the world

የ ኣቶ መለስን መሄድ ተክትሎ ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ ደረጃ ባሉ ባለስልጣናት ዘንድ ምን ሊፈጠር ይችል ይሆን? ወታደሩስ ምን ያስብ ይሆን?

   መቼም ህዝቡ ለውጥ በሃይል ፈልጓልና ከሳቸው መሄድ በሁዋላ ሊነሱ በሚችሉ ትርምሶች ጊዜ ብዙዎች የሚሰጉበት የብሄር ግጭት ይፈጠርስ ይሆን? በሚሉ ሃሳቦች ዙሪያ ጥቂት ግምቶች እንስጥ።ለነዚህ ከባድ ጥያቄዎች መልስ ባይኖረንም እንገምት። የኣቶ መለስ መሄድ በፓርቲዎቻቸው ውስጥ ምን ኣንድምታ ይኖረው ይሆን? በእንበል ገበያ ሆነን ኣሁን ኣቶ መለስ ቢሞቱ የሳቸው ሞት በኢህኣዴጎች ዘንድ የኣንድ ሰው ሞት ተደርጎ ሊወሰድ ኣይችልም። ተጽእኖኣቸው እጅግ ጉልህ ነው።ሁሉ በሁሉ የሆኑ ስልጣን ሁሉ ያለ ልክ የተማከለበትን ስርዓት የፈጠሩ ናቸው። ባለፉት ሃያ ኣመታት ከህወሃትና ኢህኣዴግ ትንሽ ሻል ይላሉ ኣገር ይወዳሉ የሚባሉትን በሙሉ ኣጭደው በልተው ጨርሰዋል። ሃይል ቀስ እያለ በጃቸው የገባ ሲሆን ድርጅቶቹ ያለሳቸው ባዶ ናቸው። Read the rest of this entry

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያገጠማቸውን ቀላል የጤንነት ችግር ታክመው በመልካም ጤንነት ላይ ይገኛሉ ሲሉ አቶ–በረከት ስምኦን ተቀደዱ

                                    July 19, 2012                                                   2 Comments
                                                20427807_8312433afcየመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ  በዕረፍት ላይ መሆናቸውን ገለጸ፡፡ የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ በረከት ስምኦን ለጋዜጠኞች እንደገለጹት፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያገጠማቸውን ቀላል የጤንነት ችግር ታክመው በመልካም ጤንነት ላይ ይገኛሉ፡፡

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የጤና ችግር ምክንያት ባለባቸው ከፍተኛ የሥራ ጫና መሆኑን የገለጹት አቶ በረከት፣ በሐኪሞቻቸው ዕረፍት እንዲወስዱ መመከራቸውን ተናግረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩም የተሰጣቸውን የዕረፍት ጊዜ አጠናቀው በቅርቡ ወደ ሥራ እንደሚመለሱ ተገልጻል፡፡

መንግሥት ስለ ጉዳዩ እስካሁን ለምን መግለጫ እንዳልሰጠ አቶ በረከት ሲገልጹ፣ እንደዚህ ዓይት ችግሮችን የኢሕአዴግ ፓርቲ ተቋቋሞ የማለፍ ባህል ስላለው ነው ብለዋል፡፡

ምንጭ ሪፖርተር Read the rest of this entry

ስሙን ቀይሮ ከሚመጣ ወያኔና ከድል አጥቢያ አርበኞች መጠንቀቅ ነው ዋለልኝ መኮንን

  ስሙን ቀይሮ ከሚመጣ ወያኔና ከድል አጥቢያ አርበኞች መጠንቀቅ ነው

ዋለልኝ መኮንን

አምባገነናዊው የወያኔ ገዛዝ የፈጠረው አስከፊ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የማህበራዊ ምስቅልቅሎች ምክንያት ሁሉም የህብረተሰብ ክፍሎች ጎሳ ፆታ ቃቅንቃ እድሜ ሀይማኖት ሳይል በከፍተኛ ሁኔታ ህዝቡ ሀገራዊ ስሜት እንዳይኖረው በሀገሩ ላይ የባእድነት ስሜት እንዲሰማው ይባስ ብሎም ሀገሩን ጥሎ እንዲሰደዱ ሆነዋል:: ወያኔ ላለፉት ሁለት አስርት አመታት የፈጠረው አምባገነንዊ የፖለቲካ ሥርዓት በሃገራችን ከፍተኛ ቀውስና የተንሠራፋው ድህነትና ሥራ አጥነት እንዲሰፍን አድርገዋል ህዝቡን በማምለጥ ሠርቶ ለማግኘትና የራሳቸውንና የቤተሰባቸውን ህይወት ለመለወጥ ስደትን ቢሹም ከኢኮኖሚያዊ ፍላጎት በስተጀርባ ወያኔ ላለፉት ሁለት አስርት አመታት የፈጠረው አምባገነንዊ የፖለቲካ ሥርዓት ዋነኛ መንስኤ መሆኑ መዘንጋት የለበትም:: Read the rest of this entry

Why Are All Ethiopian Eyes on Brussels?

 

The cancellation of a scheduled press conference this week, to discuss the health of the Ethiopian Prime Minister Meles Zenawi – currently in Belgium for treatment – started rumors flying. Belgians might be interested to know why Ethiopians are watching events in Brussels so keenly.
Claiming to follow the Chinese model of development – economic growth first, rights later – is a tempting fig-leaf for despots around the world eager to justify their suppression of dissent at home. Read the rest of this entry

አቦይ ስብሐት፤ መለስ ሆስፒታል መሆናቸውን፣ ቢሞቱም ችግር እንደሌለው ተናገሩ!

“መለስ ኖረም አልኖረም ኢህአዴግ ኢህአዴግ ነው ይኖራል ምንም የስራ ክፍተት አይፈጠርም” ሲሉ ተናግረዋል።

አቦይ ስብሐት ትላንት ከአሜሪካ ድምፅ ራዲዬ ጋር የአቶ መለስን ጤንነት አስመልክቶ ቃለ ምልልስ አድርገው ነበር። “መለስ አውሮፓ የሆነው ሀገር በአንድ ሆስፒታል ውስጥ ተኝተዋል የት ሀገር የት ሆስፒታል እንደሆነ ግን ለግዜው አይታወቅም” አሉን። ው….ይ እኛ ደግሞ ድነው ወይም ተስፋ ቆርጠው የተመለሱ መስሎን እንጂ አውሮፓ እንደሄዱማ እናውቃለን። አቦይ ካልሰሙ እንንገርዎ ቤልጄም ናቸው! ምስኪን መለስ ወዳጆችዎ እንኳ የት እንዳሉ አያውቁም…! ምን ቢበድሏቸው ነው!!!? ብለን ቃል አጋኖን አብዝተን እናዝናለን። Read the rest of this entry

ከኢትዮጵያ ወጣቶች ብሔራዊ ንቅናቄ የተሰጠ የአስቸኳይ ሃገራዊ ጥሪ

ከኢትዮጵያወጣቶችብሔራዊንቅናቄየተሰጠ የአስቸኳይ ገራዊ ጥሪ

 መላው የኢትዮጵያ ህዝብና የዓለም ማህበረሰብ እንደሚገነዘበው ሁሉ የኢትዮጵያ ወጣቶች ብሔራዊ ንቅናቄም የአምባገነኑ የመለስ ዜናዊ ስርዓት እያከተመ እንደሚገኝ ይገነዘባል፡፡

የዓለማችን ተመሳሳይ ታሪኮች እንደሚዘክሩት ሁሌም በአምባገነኖች መዳፍ ስር የወደቁ ሃገራትና ህዝቦች ጨቋኞቻቸው ባልታሰበ ሁኔታ በሞት ሲሸኙ ቀጣዩ ሂደት በአብዛኛው ጊዜ እጅግ አሳዛኝና ወደባሰ አዘቅት ሲወስድ ታይቷል፡፡ በአንፃሩ ደግሞ አልፎ አልፎ በአንዳንድ ሃገራት በህዝቦች በሳል ትግልና መስዋዕትነት እንዲህ አይነቱን ፈታኝ አጋጣሚዎችን በአግባቡ በመጠቀም ወደ ህዝባዊ ሰላማዊና ዲሞክራሲያዊ ስርዓት በመቀየር መልካም የታሪክ ትሩፋቶች ሆነው አልፈዋል፡፡ Read the rest of this entry

“መለስ ኖረ አልኖረ፣ በቀለ ኖረ አልኖረ፣ ዘርይሁን ኖረ አልኖረ፣ ፋጢማ ኖረች አልኖረች…” አቶ ስብሃት ነጋ

መለስ በቅርቡ እንደሚመለሱ አቶ ስብሃት ነጋ አስታወቁ፤ የበጀት አስፀዳደቁ ትክክል አይደለም ሲሉ እንደራሴ ግርማ ሠይፉ ነቀፉ

በ ስሎሞን አባተ [VOA]

በውጭ ሃገር በሕክምና ላይ ናቸው የተባሉት የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የጤንነት ሁኔታ አስጊ እንዳልሆነና በሚቆጠሩ ቀናት ውስጥም ወደሥራቸው እንደሚመለሱ ከሕወሓት መሥራቶችና አንጋፋ መሪዎች አንዱ የሆኑት አቶ ስብሃት ነጋ ለቪኦኤ አስታወቁ፡፡ Read the rest of this entry

Ethiopian leader Meles Zenawi ‘in hospital’

Meles Zenawi has led Ethiopia for more than 20 years
Meles Zenawi in March 2012

Related Stories

Ethiopia’s government has denied Prime Minister Meles Zenawi is critically ill but says he has been in hospital.

“He is not in a critical state. He is in good condition,” spokesman Bereket Simon told the AFP news agency.

A spokesperson for the Ethiopian embassy in London told the BBC the 57 year old was in a stable condition after hospital treatment. Read the rest of this entry

%d bloggers like this: