Daily Archives: July 20, 2012

የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ አወሊያ ግቢ ነበር እንዴ!?

የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ አወሊያ ግቢ ነበር እንዴ!?

አቤ ቶኪቻው

እኔም እንደ ኢቲቪ ወሬ በችርቻሮ ጀምሪያለሁ። ትላንትና ልብ ብላችሁ እንደሆነ ኢቲቪ ነብሴ አንድ የአቶ በረከትን መግለጫ ሶስት ይሁን አራት ዜና አውጥቶለት ነበር። ይሔ ዜና በችርቻሮ ይባላል። እኔስ

ከየት እማራለሁ ታድያ… ለነገሩ የምር የማይታለፍ ጉዳይ ሆኖብኝ ነው። ስለዚህ በቀጥታ ወደ አቶ በረከት መግለጫ እንሂድ…!የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ አወሊያ ግቢ ነበር እንዴ!?

ትላንት አቶ በረከት ስምዖን ለጋዜጠኞች መግለጫ በሰጡበት ወቅት ካነሱት ጉዳዮች ውስጥ አንዱ የሙስሊም ወንድሞቻችንን ተቃውሞ ነበር። Read the rest of this entry

Breaking News, Ethiopia bans private press

 

አቶ መለስ ሃኪም ይረፉ አላቸው፤ ህዝቡ ግን “ይረፉ” ካለ ቆይቷል!

Meles-cropped

Meles-cropped (Photo credit: openDemocracy)

ትላንት አቶ በረከት ስሞን መግለጫ ሰጥተው ነበር። በመግለጫቸውም የጠቅላይ ሚኒሰትሩን ህመመም በይፋ አምነዋል።

በነገራችን ላይ ጋዜጣዊ መግለጫው እየተሰጠ ድንገት ወደ አዳራሹ የመግባት እድል ቢያገኙ አቶ በረከት ስሞን መሀል ላይ ቁጭ ብለው በግራ እና በቀኝ ጋዜጠኞች ከበዋቸው፤ ከጀርባቸው የአቶ መለስ እና የአቶ ግርማ ፎቶ ተሰቅሎ ሲመለከቱ ሃዘን ቤት የመጡ ነው የሚመስልዎ! ከሁለቱም ፎቶ ስር የሆነች ብልጭልጭ ነገር ቢሰቀልማ ፎቶግራፋቸውን እያዩ እንባዎ እርግፍ እርግፍ ሊል ይችላል። የምር ግን ይሄ ፎቶ ሰቀላ ለማሟረት እንጂ የወዳጅነት አይመስልም! እኔ የምለው አቶ ግርማስ በቃ ረሳናቸው ማለት ነው!?

አሁንም በነገራችን ላይ አቶ ሽመልስ ከማል ባለፈው ጊዜ ስለ ጠቅላይ ሚኒስትሩ መታመም ከጋዜጠኞች ለቀረበላቸው ጥያቄ ሲመልሱ “ይሄ የኢሳት ወሬ ነው!” ብለው ነበር። Read the rest of this entry

Ethiopian PM Meles Zenawi is dead, Says Airlines Employee

Meles Zenawi’s war threat against opposition

An Ethiopian Airlines employee, who wants to remain anonymous, informed reporters this afternoon that Ethiopia’s dictator Meles Zenawi has died 4 days ago. But according to our sources, his bodyguards are still at St. Luc Hospital in Belgium. If Meles is dead, what are they doing in Belgium? Is it a diversionary tactic? Read the rest of this entry

%d bloggers like this: