Daily Archives: July 22, 2012
አዜብ መስፍን ከአገር እንዳትወጣ ታገደች
(ኢ.ኤም.ኤፍ ሪፖርታዥ) የጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊን ድንገተኛ ህመም ተከትሎ፤ ከአገር እንዳትወጣ የታገደች መሆኑ ታውቋል። የመጀመሪያው እግድ የመጣው ከኢትዮጵያ ደህንነት ሃላፊ ጌታቸው አሰፋ ሲሆን፤ ከዚሁ ጋር ተያይዞ ግን እገዳውን
ሌሎች የህወሃት ከፍተኛ ባለስልጣናትም የተቀበሉት ይመስላል።
ሌሎች የህወሃት ከፍተኛ ባለስልጣናትም የተቀበሉት ይመስላል።በተለይም በድንገተኛው የጠቅላይ ሚንስትሩ ህመም በትግራይ አካባቢ ሲሰማ፤ “አዜብ መስፍን ከምግብ ጋር መርዝ ሰጥታው ነው” የሚል ወሬ በሰፊው በአድዋ፣ በመቐለ እና በሌሎች የትግራይ ከተሞች ሲወራ ነበር። ይህም የትግራይ ህዝብ በሴትዮዋ ላይ ያለውን ጥላቻና ጥርጣሬ የሚያሳይ ሲሆን፤ የአዜብ መስፍንን መታገድ አስመልክቶ ህወሃትም ምንም ተቃውሞ አለማሰማቱ ሴትዮዋ በህወሃት አካባቢ የነበራትን ተደማጭነት እያጣች መሆኑን የሚያመላክት ነው። Read the rest of this entry
![ETHflag_1__1_[1]](http://ethioandinet.files.wordpress.com/2012/09/ethflag_1__1_1.gif)


![60682_3922603203195_526663258_n[1] 60682_3922603203195_526663258_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8379/8653925962_694f997614_m.jpg)
![532059_547719218612772_154310823_n[1] 532059_547719218612772_154310823_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8101/8647940727_046dbca87f_m.jpg)

![524141_495401087180992_37321768_n[1] 524141_495401087180992_37321768_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8116/8645651087_09f9c14b6c_m.jpg)