Daily Archives: July 23, 2012

A Disturbing Verdict In Ethiopia

The United States remains deeply concerned about the convictions and judgments passed down on the defendants in this case.

Lengthy prison terms now loom for the Ethiopian journalists and political activists charged with violating the East African nation’s far-reaching anti-terrorism law. Following the conviction last month of eight citizens there, along with 16 who were tried in absentia, a court in the capital Addis Ababa has handed down severe sentences, raising anew serious questions and concerns about the extent to which the Ethiopian judicial system protects its citizens’ constitutionally guaranteed rights of freedom of expression and freedom of association. Read the rest of this entry

Ethiopian police clash with Muslim protesters, several arrested

Ethiopian police clash with Muslim protesters, several arrested

በጣም አጭር “ልቦለድ”፤ “ታማሚው”

 

ታመዋል አይናቸውን በመከራ ገለጥ አድርገው ዙሪያቸውን ለመመልከት ቢሞከሩ በጉሉኮስ ገመድ ተተብትበው አዩ። “ታስሬ ነው ያለሁት፤ ወይስ ህክምና ላይ ነኝ!?” የሚል ጥያቄ በአዕምሯቸው መጣ። ግራ ቢገባቸው “ኦ መድሃኒያለም!” አሉ…

ይሄን ጊዜ መድሃኒያለም በበርሃን ታጅቦ ከኋላው በርካታ መነኮሳትን አስከትሎ መጣ። “ውይ ጌታዬ እኔ ዘንድ ነው ያለኸው ወይስ እኔ ነኝ አንተጋ ያለሁት…?” አሉ ሞተው ይሁን በህይወት እያሉ ይዩት ተደናግሯቸው።

መድሃኒያለምም ለጠየቁት ምላሽ ሳይሰጣቸው፤ “እነዚህን ታውቃቸዋለህ!” አላቸው ወደ መነኮሳቱ እያመለከተ፤ “አዎ ጌታዬ እነዚህማ ድብቅ የፖለቲካ አጀንዳ ያላቸው የዋልድባ መነኩሴዋች አይደሉም እንዴ!?” አሉ ድምፃቸውን ዝግ አድርገው። Read the rest of this entry

%d bloggers like this: