Daily Archives: July 24, 2012

ሹክሹክታው ደርቷል! ‹‹እንደ ሐምሌ ጨለማ ፊትን በማጥቆር፣ ሊሳካ አይቻልም ያሰቡት ነገር፤››

ሰላም! ሰላም! እንዴት ናችሁ? ‹‹እንደ ሐምሌ ጨለማ ፊትን በማጥቆር፣ ሊሳካ አይቻልም ያሰቡት ነገር፤›› ብሎ  ነበር አሉ ዘፋኙ! ይህን ሦስት ቀን ማንጠግቦሽ ምን እንደሰማች ባላውቅም ሥራዋ ኩርፊያ ሆኖአል። ደግሞ ምን ብለዋት  ይሆን? የሕዝቡ ቁጥር ሲጨምር የወሬኛው ቁጥር መጨመሩም ያሳስባል።    ከዚህ ብሶ ደግሞ አለኝ በምትሉት ነገር የማይመጣባችሁ የወሬ ዓይነት የለም። እኔ ደላላው አንበርብር ምንተስኖት  የኑሮ ውድነት ካጎሳቆለው አካሌ ይልቅ አለችኝ የምለው አንድ ማንጠግቦሽን ሆኗል። ለነገሩ ስለ ሥጋ ባዳነት ባሻዬ  ደጋግመው የነገሩኝን አረሳም። ዘንድሮ እኮ በልባችን ጆሮ የምናዳምጠው ለሥጋም ለነፍስም የማይረባውን ብቻ ሆኗል።  ብቻ የማንጠግቦሽ ነገር ከምነግራችሁ በላይ አሳስቦኛል። Read the rest of this entry

Ghana President John Atta Mills died unexpectedly

(Reuters) – Ghana’s President John Atta Mills has died unexpectedly, a presidential statement said, and an aide said his death occurred on Tuesday after he took ill on Monday night.

The death of the president of the world’s No. 2 cocoa grower comes months before Mills was due to stand for re-election at the helm of the West African country that posted double-digit growth in 2011 and has been praised for its strong democracy in a turbulent region. Read the rest of this entry

የጋናው ፕሬዘዳንት ሳይታሰብ ሞቱ!

 

ከሁለት ወራት በፊት ከጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜጋዊ ጋር በአሜሪካ በተደረገው እና ጠቅላይ ሚኒስትራችንን አበበ ገላው ባስደነገጠበት ስብሰባ ላይ ተካፍለው የነበሩት የጋናው ፕሬዘዳንት በዛሬው እለት ድንገት መሞታቸውን ሮይተርስ በድረ ገፁ አስነበብቦናል።

የጋናው ፕሬዝዳንት ጆሃን አታ ሚልስ ስድሳ ስምንት አመታቸው ሲሆን በዴሞክራሲያዊ ምርጫ ወደ ስልጣን የመጡ ዲሞክራት መሪ ከመሆናቸውም በተጨማሪ፤ሀገራቸው ሁለት ዲጂት እድገት እንድታመጣም ያደረጉ መሆናቸው ተነግሮላቸዋል።

ፕሬዝዳንቱ ለሞት ያበቃቸው ድንገተኛ ህመም እንደሆነም ዜናው ያትታል።

የኛስ ጠቅላይ ሚኒስትር የት ናቸው!?

መለስ “የአፍሪካ ተወካይ” የት ገቡ? ግርማ ደገፋ ገዳ │girmariver@gmail.com│


በ2006 (እኤአ) የኩባው ፊደል ካስትሮ “ሞቱ!” ሲባል፣ በማያሚ (ፍሎሪዳ) መንገዶች ላይ ዳንስና ጭፈራ ነበር የተከተለው። የመኪና ጡሩምባ፣ ጩኸት፣ ፉጨት፣ የላቲን ሙዚቃና ውዝዋዜዎች በአናት በአናቱ ሲንቆርቆሩ ነበር ሌሊቱ የነጋው። ፊደል ካስትሮ ፕሬዚዳንት ስለመሆናቸው ሳይሆን፣ ኩባዊ ሰው ስለመሆናቸው ብቻ እያሰቡ እንኳ ያዘኑ የሉም። ወደ ኢትዮጵያ ዞር ስንል፣ የኢሕአዴጉን ጠቅላይ ሚኒስትር አስመልክቶ፣ አንዳንድ ሚዲያ ላይ ያልወጡ የሚያስቁም የማያስቁም ወሬዎች አሉ። አንደኛው ይህ ነው፦ “መለስ የታመመው ለሌላ ነገር ሳይሆን፣ አበበ ገላው የአሜሪካ መንግሥት ባዘጋጀው ስብሰባ ላይ ስላስደነገጠው፣ ከአሜሪካ መንግሥት ካሳ ለመጠየቅ ነው።” …ሌላው ደግሞ “በአንድ አበበ እንዲህ በፍጥነት ከፈራረሰ፣ አሥር አበበዎች ቢሆኑ እንዴት ሊሆን ነው? …..ገና ‘We need freedom…..’ ብለው ሲጀምሩ፣ እንደ ጨው ቅልጥልጥ?” Read the rest of this entry

Ethiopia and Eritrea: Rising Tensions Amid New Opportunities for Engagement

by Jason Mosley, Associate Fellow, Africa Programme
Ethiopia and Eritrea: Rising Tensions Amid New Opportunities for Engagement

The latest report from the United Nations Monitoring Group on Somalia and Eritrea has stirred tensions between Eritrea, Ethiopia and Somalia.

Eritrea has seized on a selective reading of the report to call for the lifting of UN imposed sanctions, a call already rebuffed by the Monitoring Group’s Coordinator. The diplomatic fallout is likely to continue as Ethiopia and its allies push for continued (or tightened) sanctions on Eritrea.

It is a sensitive time in the Horn of Africa. Tensions are rising along the region’s main political and security fault-line between Ethiopia and Eritrea. Ethiopia’s government has taken an increasingly bellicose tone towards its former province, perhaps signaling an increased willingness to push more actively for regime change in Eritrea. This would have major but uncertain security consequences across the region. Read the rest of this entry

የመለስ ደህንነት ጉዳይ ፣በትግራዋይ ህብረተሰብ ውስጥ እየተሰማ ያለው የወያኔን ጥላቻ እና በኢትዮጵያ ህዝብ ያለው የወያኔ የስራ ክፍፍል ስራአት

 የኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ከጊዜ ወደ ጊዜ የህብረተሰቡን ስነ ልቦና እየሰረቀ ከመሄዱም ባሻገር ውጥረቱ የእስከዛሬው ሺ ዘመናትን በወያኔ ኢሃዴግ አመራር አባል እና መሪ አቶ መለስ ዜናዊ ስትመራ የኖረች አገር አድርገው የሚቆጥሩም ሰዎች አልታጡም ይህ ምንኛ ስህተት እንደሆነ ቢሆንም የዘመናት ትግላችን የአንዲት ሃገርን ህልውና እና የነጻነት አርማ በአንድነት የመስቀል እንጂ የአንድ ሰው ህይወትን መሞት አለመሞት የአንዲትን ሃገር ወደ አልተፈለገ ቀውስ ይከታል ብሎ ማመን በአንድ በኩል አዳጋች ቢሆንም በሌላ በኩል ግን ሊያዳግት የሚችል አይደለም። ይሄውም ፣ሃገሪቱን ሊያስተዳድር የሚችለው ህግ፣እና ህጉን ተከትለው ሊያስተዳድሩ የሚችሉ ህግ አስከባሪያን በትጋት ሃገሪቱን ከወደቀችበት አረንቋ ሊያነሷት የሚችሉት ከህብረተሰቡ ጋር በጋራ እና በህብረት ተባብረው ከጥፋት መንፈስ በመነቃቃት የሃገር ደህንነት ጥበቃ ሊደርግ መቻል እንዳለበት ማወቅ ወይንም መገንዘብ ይገባናል ። Read the rest of this entry
%d bloggers like this: