Daily Archives: July 25, 2012

ሙስሊም ወንድማማቾች የፖለቲካ ፓርቲ” ለመመስረት ጥያቄ መቅረቡ መንግስት በጥያቄው ደንግጧል

ማንኛውም ሰው ለማንኛውም ዓላማ በማህበር የመደራጀት መብት አለው ፡፡” የኢትዮጵያ ህገ መንገስት አንቀጽ 31

በሀይማኖት፣ በብሔር፣ በዘር ፣ በቋንቋ ተጠራርቶ የሚመሰረት የፖለቲካ ፓርቲ ለሀገራችን አንዳች የሚያመጣው ሰላም አይኖርም፡
የሀገሬ ሰው “የባሰ አለና ሀገርህን አትልቀቅ” ይላል ፤ በአሁኑ ሰዓት  እንዲህማ አይታሰብብ የምንለው ጉዳይ እንደ ትልቅ ጉዳይ ብቅ ብሏል ፤ ይህ ጥያቄ ውስጠ ወይራ ነው ፤ መንግስት የሚደሰኩርለትን ዲሞክራሲን መሰረት አድርጎ የውስጥን አላማ ለማሳካት የተነሳ ጥያቄ ፤ ካለመጠይቅ ደጃዝማችነት ይቀራል በማለት የተነሳ ወቅታዊ ጥያቄ ፤ ሙስሊሙን ነጻ አወጣለው በማለት የሙስሊምን የበላይነት ለማረጋገጥ ሲባል የዘመናት ጥያቄዎቻውን ለመመለስ ያመቻቸው ዘንድ የጠየቁት ጥያቄ ፤ …… የዛሬ ሁለት ዓመት ገደማ ተሰናባቹ የአሜሪካ የአዲስ አበባ አምባሳደር በጊዜው  ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ ስለሚደረገው ሰርጎ ገብ ውሀቢዝም እንቅስቃሴ ከዊኪሊክስ የተገኝ መረጃ ለዓለም ወጥቶ ነበር ፤ ይህን መረጃ ከአዲስ አበባ ወደ ዋሽንግተን ከመላኩ በፊት የኢህአዴግ መንግስት ጠንቅቆ እንደሚያውቀው በጊዜው በሚወጡ ማስረጃዎች ለማወቅ ተችሏል ፤ Read the rest of this entry

ዘጋቢዎቻችንም እየዘገቡልን ሳይሆን እያወዛገቡን ነው የሚመስለው።

ቅምሻ ጨዋታ “ሞተዋል እንዳልል ቀብርዎን አላየሁ፤ አሉም እንዳልልዎ ድምፅዎን አልሰማሁ…”

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ  ምን ውስጥ እንደገቡ እስከ አሁንም  የጠራ ወሬ አልሰማንም። በምትኩ የተምታታ ዜና እያዳመጥን ነው። ቅዳሜ እለት ለህትመት የበቃው እንግሊዘኛው “ፎርቹን” ጋዜጣ መለስ ወደ አዲስ አበባ መመለሳቸውን አስመልክቶ ፊት ለፊት ገፁ ላይ አስነብበቦን ነበር። ዛሬ ደግሞ ሪፖርተር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ውጪ ሃገር በእረፍት ላይ ናቸው ብሎ ዘግቦልናል። ነገሩን ልብ ብለን ስናየው ዘጋቢዎቻችንም እየዘገቡልን ሳይሆን እያወዛገቡን ነው የሚመስለው። Read the rest of this entry

ጁላይ 28 አምስት የፖለቲካ ድርጅቶች ለውይይት ተጋበዙ

”ቃሌ”   የተሰኘው የፓልቶክ የፖለቲካ መወያያ ክፍል ጁላይ 28 ቀን 2012 እ.ኤ.አ. ”ጥምረት ለነፃነት ለእኩልነትና  ለፍትህ በኢትዮጵያ”ን፣ ”ኦሮሞ ነጻነት ግንባር”ን፣ ”የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ”ን፣ ”የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ”ን እና ”የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሽግግር ምክር ቤት”ን በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ለውይይት መጋበዙን   ለኢትዮጵያ ዛሬ ገለጸ። Read the rest of this entry

Ahmedin Jebel exceedingly beaten and tortured

Awramba Times (Washington DC) – Ahmedin Jebel, one of a pivotal members of a Muslim provincial cabinet and author of a best offered book patrician “The historyof Ethiopian Muslims” was arrested and exceedingly beaten in a collateral Addis Ababa. Reliable sources told Awramba Times that Ahmedin was tortured inside a scandalous MAEKELAWI prison. Please listen his moving debate during a grand Anwar mosque before his detain final week.

 

Ahmedin Jebel

%d bloggers like this: