Daily Archives: July 26, 2012

Where is Meles Zenawi? Ethiopians don’t know.

Meles Zenawi, Prime Minister of Ethiopia at a ...

Meles Zenawi, Prime Minister of Ethiopia at a bilateral meeting during the 11th Ordinary Session of the Assembly of the Union at the African Union Summit July 1, 2008, in Sharm El Sheikh, Egypt. (Photo credit: Wikipedia)

Rumors abound about the health and whereabouts of Ethiopian Prime Minister Meles Zenawi. (AFP/Simon Maina)

If you search for the name of Ethiopia‘s prime minister, Meles Zenawi, on Twitter these days, you’ll see a flurry of incongruent postings: Meles is hospitalized in critical condition; he’s fine and returning to work; he died two weeks ago; he’s on holiday. Journalists for international news outlets have tried to sort out fact from rumor, but they’ve gotten no help from Ethiopian government officials who offered only vague assurances that the country’s longtime leader was ill but recovering. In Ethiopia, where the government has imposed increasingly repressive measures on the domestic press corps, news coverage has been minimal and contradictory. Read the rest of this entry

Sheik Jamal of Seattle ‘killed’ in Ethiopia



Aljezzera Report that Ethiopian Mejilis Received Around 280 Million Ethiopian Birr for launching Ahbashizim.

Muslims accused the Government of Ethiopia Addis Ababa being responsible for the ongoing unrest there, by encouraging a group known as the Ethiopians, “Association of Islamic Charitable Projects” and promote the ideas described Bagma center of the Muslims of Ethiopia, but the government denies the charges altogether.  Read the rest of this entry

በእስር ላይ በሚገኙ ሙስሊሞች ላይ አሰቃቂ ድበደባ እየተፈጸመባቸው መሆኑ ታወቀ

ሐምሌ ፲፰ (አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም

ኢሳት ዜና:- የኢሳት የፖሊስ ምንጮች እንደተናገሩት ባለፈው ሳምንት በሙስሊሙና በመንግስት መካካል የተፈጠረውን ግጭት ተከትሎ በተለያዩ እስርቤቶች በሚገኙ አማንያንና አመራሮች ላይ የሚፈጸመው ዘግናኝ ድርጊት እየጨመረ መምጣቱ ፣ አንዳንድ እስረኞች ስቃዩን መቋቋም ተስኖአቸው መንግስት የሚፈልገውን ሁሉ እንዳሉና ከስቃይ ለመገላገል ችለዋል። Read the rest of this entry

ከሙስሊሙ ህብረተሰብ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ የተላለፈ መልእክት

   Bereket Simonethiopian muslimMeles zenawi

የተከበራችሁ መላው የሃገራችን ህዝቦች
ሰላምታችን እና መልካም ምኞታችን ከሁሉም ነገር ይቀድማል፡፡ ይህን መልእክት ለእናንተ ለወገኖቻችን እንድንፅፍ ያነሳሳን ምክንያት አንድም በሃገሪቱ በመንግስትም ሆነ በማንኛውም ዜጋ ስለሚከናወኑ ጉዳዮች መረጃ የማግኘት መብታችሁን ከማክበር ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ ሰሞኑን የራዲዮ እና የቴሌቪዥን ጣቢያዎቻችን ከወትሮው ለየት ያለ የጭንቅ ቀን አይነት መረጃ ማቅረብን በማዘውተራቸው አንድ ለህዝብ ግልፅ ሊሆን የሚገባ እውነታ በመኖሩ ይሄንን ሃላፊነት ለመወጣት ነው፡፡ Read the rest of this entry

የፓትርያሪክ አቡነ ጳውሎስ በዓለ ሢመት – በሼራተን አዲስ

 ethiopian musicethiopian orthodoxorthodox

(ደጀ ሰላም፤ ሐምሌ 19/2004 ዓ.ም፤ ጁላይ 26/ 2012/READ THIS NEWS IN PDF)፦ የአቡነ ጳውሎስ ኻያኛ ዓመት በዓለ ሢመት ሐምሌ አምስት ቀን 2004 ዓ.ም በጠቅላይ ቤተ ክህነት የስብከተ ወንጌል አዳራሽ ተከብሯል፡፡ ሐምሌ 16 ቀን 2004 ዓ.ም ምሽት በሼራተን አዲስ ለሁለተኛ ጊዜ የተካሄደውና የመንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናትን፣ አምባሳደሮችንና ታዋቂ ሰዎችን ጨምሮ ከ500 ያላነሱ ሰዎች የታደሙበት የራት ግብዣ በፓትርያሪኩ ልዩ ጽ/ቤት እና “ራእይ ለትውልድ” በተባለ አካል የተዘጋጀ መኾኑ ተገልጧል፡፡

Read the rest of this entry

%d bloggers like this: