Daily Archives: July 28, 2012

ዘረኛውና አምባገነኑ መለስ ዜናዊ አሁንም ከማገገሚያ ክፍል እንዳልወጣ ምንጮች ገለጹ

ዘረኛውና አምባገነኑ መለስ ዜናዊ አሁንም ከማገገሚያ ክፍል እንዳልወጣ ምንጮች ገለጹ::

ግንቦት ሰባት ዜና፣

ቤልጂዬም ብራስል በሚገኘው የሴይንት ሉክ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ውስጥ ህይወታቸው አደጋ ላይ የወደቁ ሰዎች የመተንፈሻና የፈሳሽ ምግብ ቱቦዎ ተገጥሞላቸው በሚተኙበትGINBOT 7 Movement የሪከቨሪ ሩም እየተባለ በሚጠራው የህክምና ክፍል ውስጥ እንደሚገኝ ከሆስፒታል ምንጮች ያገኘነው መረጃ አረጋገጠ። Read the rest of this entry

%d bloggers like this: