Monthly Archives: August 2012
Ethiopia prepares for Meles’ funeral
AP
A woman weeps as she looks at the coffin of Prime Minister Meles Zenawi, at the prime minister’s official residence, the national palace, in Addis Ababa.
Ethiopia will bury its longtimnation in more than 80 years.e powerful prime minister Meles Zenawi on Sunday in the first state funeral staged for a leader of the Horn of Africa Read the rest of this entry
ከኢቲቪ ምስሎች በስተጀርባ የሚዲያ ትንተና – በያሬድ ጥበቡ
ዳያሰፖራ ውስጥ በምንኖረው ኢትዮጵያውያን መሃል የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ሕይወትና ሞት እንዳከራከረን ኖሮአል ። ሰሞኑን ደግሞ የሽኝት ስርአታቸው ሌላው ድራማ ነው ። ዛሬ 10ኛ ቀኑን
የያዝው ይህ ድራማ ራሱን ለፖለቲካ ትንታኔ በሚያውስ መልኩ እየተተወነ ይገኛል ። Read the rest of this entry
ውሸት ሲደጋግሙ ውነት የመሰላቸው ወያኔዎች ጌዲዮን ደሳለኝ ከኖርዎይ
ይገርማል እኔ በበኩሌ ይኀው ነፍስ ካወኩ ጀምሮ ከወያኔ እውነት የሰማሁበት ቀን አንድም ግዜ ትዝ አይለኝም፥ ውሸታቸው ለራሳቸውም ውነት እስኪመስላቸው ድረስ ነው፥፥ Read the rest of this entry
ሼክ መሃመድ ሁሴን አል አሙዲ በህይወት አሉ
ሰሞኑን የጠቅላይ ሚንስትሩ ጋር በተያያዘ መጥፋታቸው ሲነገርላቸው የነበረው እና ቀጥሎም ሞተዋል በሚል በተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን መድረክ ሲነገር የቆየው የባለሃብቱ ሼክ መሃመድ ሁሴን አል አሙዲ በህይወት መኖራቸው ተረጋገጠ ። Read the rest of this entry
ለመሆኑ አላሙዲን የት ጠፍቶ ከረመ? በህይወት አለ? ወይስ የለም?
እንግዲያስ የመለስ ገዳይ ማነው… ኢህአዴግ አይደለምን!?
ዜናን በጨዋታ፤ የተሜን ድምፅ ሰማሁት!
የአቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ መንግስት ተመስገን ደሳለኝን ከተቆለፈበት እስር ቤት በነፃ አሰናብቶታል። ቆይ በቅንፍ እናሳምራት፤ (ተስፋ የተጣለበት የኃይለማሪያም ደሳለኝ መንግስት ለሰፊው ህዝብ ጥቅም ጀግናውን ተመሰገ ደሳለኝን ከእስር ፈቶታል…! ነሐሴ 22 ሁለት ሺህ አራት አመተ ምህረት!) Read the rest of this entry
በኢህአዴግ ዉስጥ በተፈጠረዉ የስልጣን ሽኩቻ የትግራይ ክልል የመገንጠል አደጋ አንዣቦበታል
ኢሳት ታማኝ ምንጮቸን ጠቅሶ እንደዘገበዉ የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ሞት ተከትሎ በኢህአዴግ ዉስጥ የተፈጠረዉ የስልጣን ሽኩቻ እየከረረ መጥቶ ዛሬ ከከፋ ደረጃ ላይ የደረሰ ሲሆን ፤ ይህንን ተከትሎ ስልጣኑ ከህወሓት እጅ የሚያመልጥ ከሆነ ህወሓት ትግራይን ሊገነጥል ይችላል ብሏል፡፡ Read the rest of this entry
Ethiopia: Army Commits Torture, Rape – Gambella Atrocities Follow Attack On Commercial Farm – New ‘Villagization’ Abuses
ስብሐት ነጋ የቀድሞ የህወሓት አመራር አባላትን እያደራጁ ነው
አውራምባ ታይምስ (አዲስ አበባ) – የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ መስራችና የድርጅቱ የሞራልና የፍልስፍና አባት ተደርገው የሚወሰዱት አቶ ስብሐት ነጋ በ1993 ዓ.ም ክፍፍል ወቅት ከድርጅቱ የተሰናበቱ አባላትን አንድ በአንድ በማነጋገር ድርጅቱ በአዲስ መልክ ህልውናውን እንዲያጠናክር በማደራጀት ላይ እንደሚገኙ የአውራምባ ታይምስ አስተማማኝ ምንጮች ከአዲስ አበባ ገልጸዋል፡፡ Read the rest of this entry







![ETHflag_1__1_[1]](http://ethioandinet.files.wordpress.com/2012/09/ethflag_1__1_1.gif)


![60682_3922603203195_526663258_n[1] 60682_3922603203195_526663258_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8379/8653925962_694f997614_m.jpg)
![532059_547719218612772_154310823_n[1] 532059_547719218612772_154310823_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8101/8647940727_046dbca87f_m.jpg)

![524141_495401087180992_37321768_n[1] 524141_495401087180992_37321768_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8116/8645651087_09f9c14b6c_m.jpg)