Daily Archives: August 4, 2012

ወያኔ የኢትዮጵያ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ባዳ ሆነውብን ይዘልቃሉ

    ወያኔ የኢትዮጵያ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ባዳ ሆነውብን ይዘልቃሉ                                   ኢሳ

የወያኔው ጠቅላይ ሚንስቴር ከሞቱ/ከታመሙ ጀምሮ የህወሃትና ወይም ኢህአዴግ( ኢህአዴግ የኢትዮጵያን ህዝብ ለማጭበርበር የወጣ ስም መሆኑን እንዳትዘነጉ) ምን ያህል ከአንድ ጎጥ የተውጣጣ የበሰበሰና የተበላሸ የፓርቲና የግለሰቦች ስብስብ እንደሆነ ግልዕ አድርጎልናል:: በጣም አስገራሚው ደግሞ የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች/ የወያኔ ቃል አቃባይ በረከት ስምዖን የጠቅላይ ሚንስቴሩ መታመም የኢትዮጵያን ህዝብንም እናንተንም ጋዜጠኞቹን ምንም አያገባችሁም አይመለከታችሁም የግል ጉዳይ ነው በለውን እርፍ አሉት:: Read the rest of this entry

‹‹ባለቤቴ ያለምንም ማስረጃ ከህጻናት ልጆች ተነጥላ ታስራብኛለች›› ጁነዲን ሳዶ

አውራምባ ታይምስ(አዲስ አበባ) – የኢትዮጵያ የስቪል ሰርቪስ ሚኒስትር የሆኑት አቶ ጁነዲን ሳዶ፣ ባለቤታቸው ለ16 ቀናት ያህል ያለምንም ማስረጃ በመታሰራቸው ከቤተሰቦቻቸው ጋር ለከፍተኛ ጉዳት መዳረጋቸውን ገለጹ፡፡ አቶ ጁነዲን ዛሬ ቅዳሜ በታተመው ኢትዮ ቻናል ጋዜጣ ላይ ባሰፈሩት ጽሁፍ ላይ እንደገለጹት ባለቤታቸው ሳውዲ አረቢያ ኢምባሲ ገብተው ስለወጡ ብቻ ተወንጅለው እስር ቤት መግባታቸው ተገቢ አለመሆኑን በምሬት ገልጸዋል፡፡
%d bloggers like this: