Daily Archives: August 5, 2012
አንድ አስተያየት፤ አቶ ጁነዲን ቻል ያድርጉት… ሁሉም የሚታሰረው ያለ ማስረጃ ነው!
አቶ ጁነዲን ሳዶ ዛሬ ለታተመው ኢትዮ ቻናል ጋዜጣ የነገሩትን አውራምባ ታይምስ ዌብ ሳት አቀብላን ተመልክተነዋል።
ሚኒስቴር ጁነዲን ሳዶ ባለቤታቸው ከታሰሩባቸው ዛሬ አስራ ስድስተኛ ቀናቸው ነው። በዚህም የተነሳ ቤታቸው መቀዝቀዙን ልጆቻቸው መጎሳቆላቸውን እና የመሳሰሉትን ጠቅሰው እስሩ አግባብ አይደለም ብለው ተናግረዋል።
የሚኒስቴሩ ባለቤት የታሰሩት ከአክራሪነት ጋር በተያያዘ መሆኑን ነገር ግን ምንም ማስረጃ እንዳልተገኘባቸው እና የዚህ አይነቱ እስር ነውር መሆኑን አስረድተውናል።
ጥሩ ነው ለሚስትዎ እርስዎ ካልተከራከሩላቸው ሌላ ማን አላቸው…!? ነገር ግን ኦቦ ጁነዲን፤ ካለ ማስረጃ መታሰር እኛ ሀገር ብርቅ ነው እንዴ!?
አንድ ወዳጄ በዚህ ጉዳይ ላይ ስናወራ ምን አለኝ መሰልዎ፤ በቅርቡ የዋልድባ ገዳም መነኩሴዎችን እና የአንዋር መስጊድ “ኡስታዞችን” እስር አነሳልኝ እና “ተዋርዶ ያለበት እስላም ክርስቲያኑ ተዘነጋሽ እንዴ ኢትዮጵያ መሆኑ!” ሲል አንጎራጉሮልኛል። Read the rest of this entry
![ETHflag_1__1_[1]](http://ethioandinet.files.wordpress.com/2012/09/ethflag_1__1_1.gif)


![60682_3922603203195_526663258_n[1] 60682_3922603203195_526663258_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8379/8653925962_694f997614_m.jpg)
![532059_547719218612772_154310823_n[1] 532059_547719218612772_154310823_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8101/8647940727_046dbca87f_m.jpg)

![524141_495401087180992_37321768_n[1] 524141_495401087180992_37321768_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8116/8645651087_09f9c14b6c_m.jpg)