Daily Archives: August 8, 2012

Ethiopia Muslims wonder what life after PM Meles will be like

While there is still too much uncertainty surrounding the future of Ethiopia’s political scene, Muslims in the country have begun to think of a future post-Prime Minister Meles Zenawi. Read the rest of this entry

ግልጽ ደብዳቤ ይድረስ ለዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የግንቦት 7 ሊቀመንበር አንክርዳድ እንክርድድ የተንከረደደ፤ ስንዴ መስሎ ገብቶ ስንቱን አሳበደ።

 

ግልጽ ደብዳቤ
ይድረስ ለዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የግንቦት 7 ሊቀመንበር
አንክርዳድ እንክርድድ የተንከረደደ፤ ስንዴ መስሎ ገብቶ ስንቱን አሳበደ። Read the rest of this entry

ግርማይ ገብሩ የሚባል ሰው በአሜሪካ ድምጽ የሕወሃት ጥሩምባ መሆኑን ማንም አስቀድሞ ያውቀዋልና፣ የሚገርመው የለም።

ስለ ጠቅላይ ሚኒስትራችን መለስ ዜናዊ እስካሁን ብዙ ያልተናገርነው የምንናገረው ስላጣን ወይም ስለጠፋብን ኣይደለም፡፡ ስራ ላይ ስለሆንን ነው፤ ኣያችሁ እንሰራለን፡፡
ስራ ላይ ሆነን ግን የታመሙት ኢትዮጵያውያን ቤተሰቦቻችንን በመንፈስም ይሁን እግዝኣብሔር ምህረቱን እንዲሰጥልን በየ እምነታችን እንፀልያለን፣ እናስባቸዋለንም፡፡ ይህን መልካም ምኞታችን ለሁሉም ፍጥረተ ኣዳመሄዋን ይድረስ፡፡ Read the rest of this entry

አምባሳደር ስዩም መስፍን የጠቅላይ ሚኒስትሩን ቦታ ተክተው እየሰሩ መሆኑ ተጠቆመ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ በገጠማቸው የጤና ችግር ምክንያት ከ45 ቀናት በላይ በመደበኛ ስራቸው ላይ ባለመሆናቸው በኢህአዴግ አመራሮች መካከል በስልጣን ሽኩቻ እንደተፈጠረና አቶ ስዩም መስፍን የአቶ መለስን ቦታ ተክተው በመስራት ላይ እንደሚገኙ የፍኖተ ነፃነት ታማኝ ምንጮች ጠቆሙ፡፡

ለአፍሪካ የመጀመሪያው ድሪምላይነር አውሮፕላን በመጪው ሳምንት አዲስ አበባ ይገባል

 

Ethiopian-Boeing-787-Dreamlinerየኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቦይንግ ኩባንያ ካዘዛቸው አሥር ቦይንግ 787-8 ድሪምላይነር አውሮፕላኖች መካከል የመጀመሪያው ነሐሴ 11 ቀን 2004 ዓ.ም. አዲስ አበባ ይገባል፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሪፖርተር በላከው መግለጫ አውፕላኑን ነሐሴ 8 ቀን በሲያትል ከተማ ዋሽንግተን ስቴት በሚገኘው የቦይንግ ፋብሪካ እንደሚረከብ አስታውቋል፡፡ አውሮፕላኑን ለመረከብ የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረ ማሪያም፣ ሌሎች ከፍተኛ የማኔጅመንት አባላት፣ የቦርድ ሊቀመንበሩ አቶ አዲሱ ለገሰና የትራንስፖርት ሚኒስትር አቶ ድሪባ ኩማ ወደ ሲያትል እንደሚያቀኑ ይጠበቃል፡፡ Read the rest of this entry

ኢትዮ ቻናል ጋዜጣና ሳምሶን አድቨርቲይዚንግ ላልተወሰነ ጊዜ ተዘጉ

- አቶ ሳምሶን ማሞና ባለቤቱ ታስረው በ200 ሺሕ ብር ዋስ ተለቀቁ

በሳምንት ሁለት ቀን (ረቡዕና ቅዳሜ) ለተወሰነ ጊዜ እየታተመ ከተሰራጨ በኋላ፣ በሕትመት ዋጋ መናር ምክንያት በሳምንት አንድ ጊዜ (ቅዳሜ) በመታተምና በመሰራጨት ላለፉት አምስት ዓመታት የቆየው ኢትዮ ቻናል ጋዜጣና ለ15 ዓመታት የማስታወቂያ ሥራ ሲሠራ የቆየው ሳምሶን አድቨርታይዚንግ፣ ከትናንት ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ እንዲዘጉ መወሰኑን ባለቤቱ ጋዜጠኛ ሳምሶን ማሞ ለሪፖርተር ገለጸ፡፡ Read the rest of this entry

%d bloggers like this: