Daily Archives: August 27, 2012
የሻማ ማብራት በግዳጅ በየመንገዱ ይከናወናል የሰርገኞችም ከሰርጋቸው ስራት ተበተኑ
በኢትዮጵያ ውስጥ የሃዘን ቀንን አስመልክቶ በየመንገዱ የሻማ መብራት ይዘው የማይጓዙ ከሆነ በወታደሮች በግዳጅ እየተሰጠ ይገኛል። አጠቃላይ ክለቦች የተዘጉ ሲሆን በተለይም የጊዜአዊ እለታቸውን በምሯሯጥ ላይ ያሉት የቺቺንያ ሰፈር ነዋሪዎች በግዳጅ ቤቶቻቸውን እንዲዘጉ ተደርገዋል ። Read the rest of this entry
የ21 ዓመታት መከራን ያላገናዘበ የወ/ሮ አዜብ መስፍን መሪር ሀዘን፡ በፍቅሬ ዘለቀው (ኖርዎይ)
የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን (ኢሳት) እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሽግግር ም/ቤት ታማኝ ምንጮችን ጠቅሰው የአቶ መለስ ዜናዊን ዜና እረፍት ካወጁ እነሆ ከአርባ ቀናት በላይ አለፈው። ይሁን እንጂ አቶ በረከት ስምዖን የሚመሩት የኮምኒኬሽን ሚኒስቴር ቢሮ ሲያቀናብረውና ሲያሰራጨው ከነበረው የውሸት ድራማ፣ አይቀሬነቱ ደርሶ እነሆ በ15/12/04 ዓ.ም ውዥንብር ውስጥ ከተውት ለነበረው የኢትዮጵያ ህዝብ ይፋ ተደርጓል። Read the rest of this entry
ኢህአዴግ ሕዝቡ ለጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሞት ሀዘኑን እንዲገልፅ በማስገደድ ላይ ይገኛል
የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች እንደገለፁት መንግስት የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ህልፈተ ሕይወት በቴሌቭዥን ይፋ ካደረገበት ጊዜ ጀምሮ ህዝቡ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ሞት ሀዘን እንዲቀመጥና እንዲያለቅስ እያስገደደ ይገኛል፡፡ Read the rest of this entry
![new_group[1]](http://www.maledatimes.com/wp-content/uploads/2012/08/new_group13.jpg)
![ETHflag_1__1_[1]](http://ethioandinet.files.wordpress.com/2012/09/ethflag_1__1_1.gif)


![60682_3922603203195_526663258_n[1] 60682_3922603203195_526663258_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8379/8653925962_694f997614_m.jpg)
![532059_547719218612772_154310823_n[1] 532059_547719218612772_154310823_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8101/8647940727_046dbca87f_m.jpg)

![524141_495401087180992_37321768_n[1] 524141_495401087180992_37321768_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8116/8645651087_09f9c14b6c_m.jpg)