Daily Archives: September 3, 2012
የቀድሞው ጠ/ሚንስትር የግል ጠባቂዎች የት ገቡ ?
በትላንትናው እሁድ ስራተ ቀብራቸውን በቅድስት ስላሴ ካቴድራል የተጠናቀቀው የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ጠባቂዎች ከአቶ መለስ ዜና እረፍት ጊዜ ጀምሮ እስከ ስርአተ ቀብራቸውን ቀን በህዝብ ዘንድ እይታን ሊያገኙ አልቻሉም ። በተለይም በአሁኑ ከባድ እና አስፈሪ ሰአት የእነርሱ ከህዝብ መሰውር በህዝቡ ዘንድ አነጋጋሪ ሆኖአል ። Read the rest of this entry
ጠቅላይ ሚንስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ የመጀመሪያውን መግለጫ ሰጡ
ጠቅላይ ሚንስትር ሃይለማርያም ደሳልኝ የመጀመሪያውን መግለጫ ሰጡ ።በአሁን ሰአት ላይ በመተላለፍ የሚገኘው ይሀው መግለጫቸው እንዲሚያሳየው ከሆነ የኢትዮጵያ ህዝብ ለቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ እረፍትን እና…. Read the rest of this entry
የጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ስርአተ ቀብር ተፈጸመ!!!!!!!!!
የጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ስርአተ ቀብር በትላንትናው እለት በክብር መጠናቀቁን ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ሲያመለክት በአዲስ አበባ ከ20ሺ ሰው በላይ በጎዳዎች ላይ የታደሙ ሲሆን ከፍተኛ የሃዘን ድባብ በከተማዋ ተላብሶአል ብሎአል ። Read the rest of this entry

![ETHflag_1__1_[1]](http://ethioandinet.files.wordpress.com/2012/09/ethflag_1__1_1.gif)


![60682_3922603203195_526663258_n[1] 60682_3922603203195_526663258_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8379/8653925962_694f997614_m.jpg)
![532059_547719218612772_154310823_n[1] 532059_547719218612772_154310823_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8101/8647940727_046dbca87f_m.jpg)

![524141_495401087180992_37321768_n[1] 524141_495401087180992_37321768_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8116/8645651087_09f9c14b6c_m.jpg)