Author Archives:
ሰሞኑን በሙስና ተጠርጥረው ሲፈለጉ ከነበሩት አንዱ ከአገር ሊወጡ ሲሉ ተያዙ
አዲስ አበባ ግንቦት 10 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሞኑን በሙስና ወንጀል ተጠርጥርጥረው ሲፈለጉ ከነበሩት ግለሰቦች መካከል በድለላ ስራ ላይ የተሰማሩት አቶ ዳዊት መኮንን በሻሸመኔ ከተማ በቁጥጥር ስር ዋሉ.. Read the rest of this entry
የ8 ሚሊዮን 100 ሺህ ብር ካሳ የተጠየቀበት የህዝበ ሙስሊሙ የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ክስ መዝገብ እንዲዘጋ ተደረገ፡፡
ሰበር ዜና
የስምንት ሚሊዮን አንድ መቶ ሽህ ብር ካሳ የተጠየቀበት የህዝበ ሙስሊሙ የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ክስ መዝገብ እንዲዘጋ ተደረገ.. Read the rest of this entry
የሰሞኑ ሙስና በፖለቲከኞች ዐይን ይሄን ይመስላል፡፡
የመንግስት መዋቅር በሙስና የተዘፈቀ ነው የሚል ትችት በተደጋጋሚ ትሰነዝራላችሁ፡፡ ኢህአዴግ ዋናዎቹን ትቶ በትናንሽ ሙሰኞች ላይ ነው የሚያተኩረው፣ይህ ደግሞ ሙስናን እየተከላከለ ነው አያሠኘውም ትላላችሁ…. Read the rest of this entry
መኢአድና ሰማያዊ ፓርቲ በቤንሻንጉል ተፈናቃዮች ጉዳይ በመንግስት ላይ ክስ ሊመሰርቱ ነዉ
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአማራ ተወላጆች ላይ በደረሰው መፈናቀል ተጐጂዎች ፍትህ እንዲያገኙ መኢአድና ሰማያዊ ፓርቲ ክስ ሊመሰርቱ ነው፡፡ ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በአስረጂነት ፍ/ቤት እንደሚቀርቡ ተጠቁሟል… Read the rest of this entry
“የሞቱት ሁሉም ትውልዶች ልማዶች/ባሕሎች፣ እየኖሩ ባሉት ሰዎች ጭንቅላት ላይ እንደ ቅዠት ይጫኗቸዋል፡፡” – ካርል ማርክስ፣ 1852[1
ከሉላዊ ሴራ – የተሸሸጉ ታሪኮች the first blog in Amharic የተወሰደ ነው::
ጋርዮሻዊነት የተባለው ከጥንት ሲንከባለል የመጣና ከሰው ተፈጥሮ የማይታረቅ በመሆኑ ተቀባይ ያጣ፣ ግለሰቡን ከነጻነት አምዶች አንድ የሆነውን ንብረት የማፍራትና የመያዝ መብቱን እና ሌሎችም ሰብአዊ መብቱን ከላይ በእቅድ…. Read the rest of this entry
የአውስትራሊያው ኤስ ብ ኤስ ራዲዮ ከሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጂነር ጌትነት ይልቃል ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ
አውስትራሊያው ኤስ ብ ኤስ ራዲዮ ከሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጂነር ጌትነት ይልቃል ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ.. Read the rest of this entry
ፍርድ ቤቱ በአቶ መላኩ ፈንታ ያለመከሰስ መብት ላይ እልባት ሰጠ
አዲስ አበባ ግንቦት 9 2005 – ዛሬ የዋለው የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሁለተኛ ወንጀል ችሎት በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉትን የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር… Read the rest of this entry
የኔልሰን ማንዴላ ፊልም የመጨረሻ ቀረፃ ኢትዮጵያ ውስጥ ሊደረግ ነው
‹‹ዘ ማንዴላስ ገን›› በሚል ስያሜ የሚሠራው ዘጋቢ ፊልም በደቡብ አፍሪካው ‹‹ዲቪ8›› እና በእንግሊዝ ‹‹ቢር ኸርት ሊሚትድ›› የፊልም ኩባንያዎች ትብብር በእንግሊዝና በደቡብ አፍሪካ ቀረፃው ከተገባደደ በኋላ… Read the rest of this entry
ታሪክን የኋሊት፤ የአቶ መለስ ድንጋጤ!
እንግዲህ ይህ ከሆነ አመቱ ሆነ አይደለ… ቅዳሜም ቅዳሜ፣ እሁድም እሁድ ነው እና ምናልባት ካልተገናኘን… Read the rest of this entry
አጀንዳን እያስቀደሙ ማዘናጋት ከተጠያቂነት አያድንም!
አልፎ አልፎ የጉዞን ጎዳና መመርመር ከብዙ ስህተት ያድናል። ግምገማ -እንደሚሉት የ”ለምን አልታዘዝክም” -“ለምን የብዝበዛው አካል/አፋኝ አልሆነክም”…. Read the rest of this entry
![ETHflag_1__1_[1]](http://ethioandinet.files.wordpress.com/2012/09/ethflag_1__1_1.gif)


![60682_3922603203195_526663258_n[1] 60682_3922603203195_526663258_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8379/8653925962_694f997614_m.jpg)
![532059_547719218612772_154310823_n[1] 532059_547719218612772_154310823_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8101/8647940727_046dbca87f_m.jpg)

![524141_495401087180992_37321768_n[1] 524141_495401087180992_37321768_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8116/8645651087_09f9c14b6c_m.jpg)