Category Archives: ETHIOPIA AMHARIC
እርስ በእርስ የማይተዋወቁ የፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና የስራ ሀላፊዎች ለተለያየ ጋዜጣ የሰጡት እርስ በእርሱ የሚጋጭ መልስ፡፡
የአንድ መስሪያ ቤተ ነገር ግን ፈፅሞ እርስ በእርስ የማይተዋወቁ የስራ ሀላፊዎች ለተለያየ ጋዜጣ የሰጡት እርስ በእርሱ የሚጋጭ መልስ፡፡ ጎበዝ ታዘቡ እንዲህ ዓይነት እርስ በእርስ የማይተዋወቁ ሀላፊዎች ናቸው ሙስናን እንዋጋለን የሚሉት የፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ዓሊ ሱሌይማን ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከቀረቡላቸው ጥያቄዎች…. Read the rest of this entry
ህዝባዊ ውይይት በኖርዌይ
በኖርዌይ ኦስሎና አካባቢው የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ቅዳሜ በ18.05.13 ህዝባዊ ውይይት አደረጉ። ውይይቱ በሀገራችን በግፍ ለተገደሉ፤ በእስር ለሚንገላቱና ለፍትህ ለነፃነትና ለዲሞክራሲ ለሚሰቃዩና ለተሰደዱ ወገኖች የህሊና ፀሎት በማድረግ ተጀምሯል… Read the rest of this entry
የአፍሪካ ኅብረት ልደት እና የሰማያዊ ፓርቲ ጥሪ
by Mesfin Negash የአፍሪካ ኅብረት የወላጁን የአፍሪካ አንድነት ድርጅትን ዕድሜ ጨምሮ 50ኛ ዓመቱን በመዲናችን ሊያከብር ነው፤ ወይም እያከበረ ነው… Read the rest of this entry
“መለስ የቆፈሩት ጉድጓድ…”
ይህንን ቃለምልልስ ያደረግነው ለበርካታ ዓመታት ለኢህአዴግ ሲሰራ ከነበረና በአሁኑ ወቅት ለከፍተኛ ትምህርት ውጪ አገር ከሚገኝ ኢትዮጵያዊ ጋር ነው፡፡ ለደኅንነት ሲባል ስሙን ከመጥቀስ ተቆጥበናል…. Read the rest of this entry
በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩት ባለሥልጣናትና የታዋቂ ነጋዴዎች የፍርድ ቤት ውሎ
“ያለመከሰስ መብቴ አልተነሳም መንግሥት የሚያውቀው ሕመም አለብኝ” አቶ መላኩ ፈንታ፣ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር “እኔ በተጠረጠርኩበት ወንጀል ልጠየቅ ቤተሰቦቼን ግን ለምን?….. Read the rest of this entry
የ“ቀዩ መስመር” ሰላባዎች? የ”ማበስበሱ” ቁማርና የደኅንነቱ ሚና!!
መለስ ህይወታቸው እንዳለፈ ከተሰጡት አስተያየቶችና ትንቢቶች መካከል ቀዳሚው የመለስ ሞት ለህወሃት ጊዜውን ጠብቆ የሚፈነዳ ፈንጂ መሆኑ ነበር። በዚሁ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በስልጣን ላይ ያሉ የኢህአዴግ ዲፕሎማት “መለስ የቆፈሩት ጉድጓድ” በሚል ርዕስ በሰጡት ቃለ ምልልስ ይህ እንደሚከሰት ቁልጭ አድርገው ተናግረው ነበር…. Read the rest of this entry
ህወሓቶች ሙስና ላለማጋለጥ ወሰኑ …(Abraha Desta)
ባለፈው ከግብር ከፋዮች የተሰበሰበ ገንዘብ ዘርፈው ለማምለጥ ሲሞክሩ የተያዙ የገቢዎች ባለስልጣናት ምክንያት አድርገን ስለ ህወሓት/ኢህኣዴግና የሙስና መሰረቱ ተወያይተን ነበር። ህወሓት/ኢህኣዴግ በሙስና የተገነባ ድርጅት መሆኑ… Read the rest of this entry
ሰሞኑን በሙስና ተጠርጥረው ሲፈለጉ ከነበሩት አንዱ ከአገር ሊወጡ ሲሉ ተያዙ
አዲስ አበባ ግንቦት 10 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሞኑን በሙስና ወንጀል ተጠርጥርጥረው ሲፈለጉ ከነበሩት ግለሰቦች መካከል በድለላ ስራ ላይ የተሰማሩት አቶ ዳዊት መኮንን በሻሸመኔ ከተማ በቁጥጥር ስር ዋሉ.. Read the rest of this entry
የ8 ሚሊዮን 100 ሺህ ብር ካሳ የተጠየቀበት የህዝበ ሙስሊሙ የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ክስ መዝገብ እንዲዘጋ ተደረገ፡፡
ሰበር ዜና
የስምንት ሚሊዮን አንድ መቶ ሽህ ብር ካሳ የተጠየቀበት የህዝበ ሙስሊሙ የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ክስ መዝገብ እንዲዘጋ ተደረገ.. Read the rest of this entry
የሰሞኑ ሙስና በፖለቲከኞች ዐይን ይሄን ይመስላል፡፡
የመንግስት መዋቅር በሙስና የተዘፈቀ ነው የሚል ትችት በተደጋጋሚ ትሰነዝራላችሁ፡፡ ኢህአዴግ ዋናዎቹን ትቶ በትናንሽ ሙሰኞች ላይ ነው የሚያተኩረው፣ይህ ደግሞ ሙስናን እየተከላከለ ነው አያሠኘውም ትላላችሁ…. Read the rest of this entry
![ETHflag_1__1_[1]](http://ethioandinet.files.wordpress.com/2012/09/ethflag_1__1_1.gif)


![60682_3922603203195_526663258_n[1] 60682_3922603203195_526663258_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8379/8653925962_694f997614_m.jpg)
![532059_547719218612772_154310823_n[1] 532059_547719218612772_154310823_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8101/8647940727_046dbca87f_m.jpg)

![524141_495401087180992_37321768_n[1] 524141_495401087180992_37321768_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8116/8645651087_09f9c14b6c_m.jpg)