Category Archives: VIDEOS

የአውስትራሊያው ኤስ ብ ኤስ ራዲዮ ከሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጂነር ጌትነት ይልቃል ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ

አውስትራሊያው ኤስ ብ ኤስ ራዲዮ ከሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጂነር ጌትነት ይልቃል ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ.. Read the rest of this entry

ሰበር ዜና፣ በባህር ዳር ከተማ ከ16 በላይ ሰዎች ተገደሉ

እሁድ ከምሽቱ ሁለት ሰዓት ገደማ የአባይን ድልድይ እንዲጠብቅ የተመደበ የፌደራል ፖሊስ አባል እያነጣጠረ ሰዎችን ሲገድል አምሽቷል። የተለያዩ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ከ16-18 ንጹሀን ዜጎች ያለምንም ምክንያት ከፌደራል ፖሊሱ በተተኮሱ ጥይቶች ተገድለዋል.. Read the rest of this entry

Dr Berhanu Nega’s intervew with France based Radio about the imprisonment of Eskinder Nega and the judicial system in Ethiopian, May 2013……… Read the rest of this entry

የሶማሌ ክልል ፕሬዚደንት አብዲ ኡመር ያደረጉዋቸው ሚስጥራዊ ውይይቶች የያዙ የቪዲዮ ማስረጃዎች ኢሳት እጅ ገቡ

ሰበር ዜና ኢሳት የሶማሌ ክልል ፕሬዚደንት አብዲ ኡመር ያደረጉዋቸው ሚስጥራዊ ውይይቶች የያዙ የቪዲዮ ማስረጃዎች ኢሳት እጅ ገቡ….. Read the rest of this entry

የኃይል ትግሉ እንቅስቃሴ ተጀምሯል (ቪድዮ ከጦር ሜዳ) – Video

ኢትዮጵያ ነጻ ትወጣ ዘንድ ሰላማዊ ትግል ወሳኝ ቢሆንም በትጥቅ ትግል መደገፉ አማራጭ የሌለው ወቅታዊ መፍትሄ ነው። መገፋት የማታ ማታ ነው ነገሩ። ፍልሚያው መፈንዳቱ አይቀርም…. Read the rest of this entry

በስዊድን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ

ቴዎድሮስ አረጋ      ቁጥራቸው በግምት ከሁለት መቶ በላይ የሚሆኑ በስዊድን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የኢትዮጵያ መንግስት ያለዓግባብ አስሮ እያንገላታቸው….. Read the rest of this entry

ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢህ አዲግ ድብቅ ሴራ አጋለጡ

መለስና የኦጋዴን ጭፍጨፋ video

Witness the heart breaking, brutal savagery in the Ogaden by the Tigray People Liberation Front [TPLF]…… Read the rest of this entry

ሽብርና ፍርሃት ለመፍጠር የሞከረው የህወሃት ጀሌ ተጋለጠ

(አዲስ ቮይስ) በጋዜጠኛ አበበ ገላው እና በቤተሰቡ ላይ  ህገወጥ በሆነ መንገድ  በተከታታይ ስልክ በመደወል ሽብርና ፍርሃት ለመፍጠር  የሞከረው ግለሰብ ማንነት ተጋለጠ።

ጋዜጠኛ አበበ ገላው የግለሰቡን ማንነት ለማጣራት ለበርካታ ሳምንታት ጥንቃቄ የተሞላበት ክትትልና ምርመራ መደረጉን  እና ድምጹም  ልምድ ባላቸው የፎረንሲክ ኤክስፐርቶች የተመረመረ መሆኑን ገልጾ በዚሁ መሰረት ይህን ህገወጥ የሆነ ድርጊት ሲፈጽም የነበረው ግለሰብ ሙሉጌታ ካህሳይ የተባለ የህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ (ህወሃት) ጀሌ መሆኑእንደተደረሰበት  ገልጿል። Read the rest of this entry

ጠንክሮ ትግራይን በሙሉ ሊቆጣጠር ትንሽ ቀርቶታል(video) ይመልከቱ

ማስጠንቀቂያ ለአማራና ለኦሮሞ ህዝብ፣ TPDM የሚባል የትግራይ ቡድን በጣም ጠንክሮ ትግራይን በሙሉ ሊቆጣጠር ትንሽ ቀርቶታል። የኢትዮጵያን ባንዲራ እያውለበለበ የሚገኘው ይህ የትግራይ ቡድን ፣ ኢትዮጵያን በሙሉ ተቆጣጥሬ ዲሞክራሲን አሰንፋለሁ በማለት ላይ ይገኛል። አስታውሱ፣ …………… Read the rest of this entry

%d bloggers like this: