Blog Archives

“የሲዳማ ህዝብ በልዩ ጦር ኃይል እንዳይጨፈጨፍ ብለን ከምርጫ ወጥተናል”

ዶ/ር አየለ ሊቶ የሲዳማ አርነት ንቅናቄ የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ    የዛሬ እንግዳችን ዶ/ር አየለ ሊቶ ይባላሉ፡፡ በሙያቸው በተለያዩ የአውሮፓና እስያ ሀገሮች ያገለገሉ ሲሆን፤ በአሁኑ ወቅት የሲዳማ አርነት ንቅናቄ (ሲአን) የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ ናቸው፡፡.. Read the rest of this entry

Needs of Ethiopia’s Street Children not Met, Aid Group Says

ADDIS ABABA — Shelter is among the many things Ethiopia’s street children long for.  But a study by the international aid group Save the Children indicates that local non-governmental….. Read the rest of this entry

ኢትዮጵያ በርግጥ ዴሞክራሲ ይገባታል ወይ?

ነጋሶ እና የከሸፈው የቤተመንግስት እቅድ

 ከኢህአዴግ የሽግግር መንግስት በኋላ እስከ 1994 ዓ.ም ድረስ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ሆነው ያገለገሉት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ በሥልጣን ዘመናቸው ለማከናወን አስበው ካልተሳኩላቸው የቤተ-መንግስት እቅዶች መካከል አንዱን አጫውተውኛል…. Read the rest of this entry

የህዳሴውን ግድብ የተቃወሙት የሳውዲ ልዑል ከሃላፊነታቸው ተነሱ” የሪፖርተር አስቂኝ ዜና

የሳዑዲ የመከላከያ ሚኒስትር በኢትዮጵያ አቤቱታ ተነሱ?

የሪፖርተር አስቂኝ ዜና የሳምንቱ መዝናኛ ተደርጎ ተወስዷል። ዜናው የሚጀምረው “የህዳሴውን ግድብ የተቃወሙት የሳውዲ ልዑል ከሃላፊነታቸው ተነሱ” የሚል ነው.. Read the rest of this entry

ከፋውንዴሽኑ ጀርባ… (ክፍል ፩) – ከተመስገን ደሳለኝ

By zenebu      ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ

komያለ ወቅቱ በደረሰ ዝናብ እየራሰች ያለችው አዲስ አበባ ዛሬም ከመለስ መንፈስ ተፅእኖ ነፃ አልወጣችም፤ ጣራና ግድግዳዎቿ እንዲህ በምስሉ እና በድርጅቱ አርማ መዥጎርጎሯን ያስተዋለ አንድ ቀልደኛ የባህር ማዶ ወዳጄ ‹‹እኔ ከሀገሬ ከወጣሁ በኋላ የኢህአዴግ ዋና ከተማ ሆነች እንዴ?›› ብሎ ፈገግ አሰኝቶኛል… Read the rest of this entry

ግጭቱን ማን ለኮሰው? (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

By zenebu  ቀኑ ማክሰኞ፣ ጥቅምት 22 1998 ዓ.ም፤ ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ገደማ… አንድ የከተማ አንበሳ አውቶብስ ተሳፋሪ ሳይጭን ከመርካቶ ተነስቶ ወደ ጎማ ቁጠባ አቅጣጫ በባዶ እየከነፈ ቁልቁል ወርዶ .. Read the rest of this entry

ኢትዮጵያ በቻይና ብድር እየተንበሸበሸች ነው በአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ታላላቅ ስምምነቶች ይጠበቃሉ

ከእሁድ እስከ እሁድ

exim china bank

ኢትዮጵያ በቻይና ብድር እየተንበሸበሸች ነው   በአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ታላላቅ ስምምነቶች ይጠበቃሉ….. Read the rest of this entry

ኢህአዴግ በኖርዌይ ገንዘብ ማሰባሰብ ተሳነው

1367158862926_762በስደት አገራቸውን ለቀው የወጡ ሰዎች ያለመሰለል መብት አላቸው። በህግም የተደነገገ ነው። ከለላ የሰጣቸውም አገር ይህንን የመከላከልና የመቃወም ግዳጅም አለበት.. Read the rest of this entry

የዘረፋ ውሎ በእንዳማሪያም (ገብረመድህን አርዓያ)

ፕርዝ፣ አውስትራሊያ ስብሃት ነጋ ባለፈው ሳምንት አዲስ አበባ በሚታተመው የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ የሰጠውን ቃለ መጠይቅ አነበብኩት.. Read the rest of this entry

%d bloggers like this: