Blog Archives
አንድነት ፓርቲ መድረክ በአስቸኳይ ውህድ ፓርቲ እዲሆን ጠየቀ
ላለፉት 5 ወራቶች የመድረክን የስራ አፈፃፀም ሁኔታ በቅርብ ሲገመግም የነበረው የአንድነት ብሔራዊ ም/ቤት የመድረክ አባል ድርጅቶች በአስቸኳይ እንዲዋሀዱ ጠየቀ፡፡ ብሔራዊ ም/ቤቱ ቅዳሜ ሚያዝያ 19 ቀን 2005 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ… Read the rest of this entry
አዋሽ ወንዝ በጥቂት ወራት ውስጥ የሚሊዮኖችን ህይወት ለአደጋ አጋልጦ ከጥቅም ውጭ ሊሆን ይችላል ተባለ
ኢሳት ዜና:-ብሉበርግ ትናንት ይዞት በወጣው አስደንጋጭ ዘገባ በስምጥ ሸለቆ ውስጥ የሚገኘው የበሰቃ ሀይቅ በመስኖ ስራዎች እና በተፈጥሮ እንቅስቃሴ ምክንያት ጨዋማነቱ በ15 እጥፍ በመጨመሩ በሰኔ ወር ዝናብ ከዘነበና ሀይቁ ወደ አዋሽ ወንዝ መፍሰስ ከጀመረ ፣ ወንዙን ለመጨረሻ ጊዜ ከጥቅም ውጭ ያደርገዋል ሲል ጠቅሷል… Read the rest of this entry
የሕወሓት የጁባ አካላት በሌብነት ወንጀል በጁባ ፖሊስ ተይዘዋል::
የሕወሓት የጁባ አካላት በሌብነት ወንጀል በጁባ ፖሊስ ተይዘዋል::
በደቡብ ሱዳን ጁባ ከተማ በመንግስታዊ ስራ በአማካሪነት እና በተለያዩ የስራ ዘርፎች በሃገሪቱ ፕሬዚዳንት … Read the rest of this entry
29 Ethiopian commando soldiers defect to Eritrea
29 Ethiopian commando forces, who were trained in Blaten Special Force Institute,…. Read the rest of this entry
29 የወያኔ ኮማንዶዎች ከዱ!!
ከብላቴ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ጣቢያ ሰልጥነው የወጡ 29 የሚሆኑ የወያኔ ኮማንዶ አባላት ለኤርትራ መንግስት እጃቸውን መስጠታቸው ታወቀ:: ኮማንዶዎቹ ቅዳሜ እለት በሰጡት ቃል የወያኔ አምባገነን መንግስት አምሯቸው እና የዘር መድልዎ አንገሽግሿቸው….. Read the rest of this entry
Farewell to the body while honoring the immortal spirit of a great African oracle
Chinua Achebe a great African oracle by Kiflu Hussain Just yesterday, when I was provoked to write my latest piece “Getting Our Perspective Right on Our Fellow Africans” I quoted… Read the rest of this entry
ሕወሓት ቅማል የበሉለትን ስዩም መስፍንን፣ ብርሃነ ገ/ክርስቶስን፣ አርከበ እቁባይን አሰናበተ
ወያኔ ሐርነት ትግራይ በውጥረትና በክፍፍል ውስጥ ሲያደርገው የነበረውን ጉባኤውን ሲያጠናቅቅ የፓርቲውን 45 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ምርጫ አካሄደ። በተራሮችን ያንቀጠቀጠው ትውልድ መጽሐፍ ላይ ለሕወሓት ትግል ሲባል “ቅማል እንደበሉ የተጻፈላቸው”… Read the rest of this entry
TPLF military tigthens grip on Ethiopian economy
Meet MetEC – the misleadingly named Ethiopian Metal and Engineering Corporation that has come to dominate the Ethiopian economy in less than one year. Read the rest of this entry
The notorious Somali region “liyu police” invades villages in Eastern Oromia
FacebookTwitterEmailDeliciousDiggGoogleStumbleuponRedditYahooBlogger
Jan. 14/2013 – It has been reported that the Ethiopian-Somali regional state militia known as ‘Liyu Police’ have attacked the town of Qumbi in Eastern Oromia killing many and displacing the population. For the past month the Liyu Police have been attacking, harassing and displacing civilians in the lowland region of Mayu Mulluqe county (woreda) in East Hararge zone Read the rest of this entry

![ETHflag_1__1_[1]](http://ethioandinet.files.wordpress.com/2012/09/ethflag_1__1_1.gif)


![60682_3922603203195_526663258_n[1] 60682_3922603203195_526663258_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8379/8653925962_694f997614_m.jpg)
![532059_547719218612772_154310823_n[1] 532059_547719218612772_154310823_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8101/8647940727_046dbca87f_m.jpg)

![524141_495401087180992_37321768_n[1] 524141_495401087180992_37321768_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8116/8645651087_09f9c14b6c_m.jpg)