Blog Archives
የዘረፋ ውሎ በእንዳማሪያም (ገብረመድህን አርዓያ)
ፕርዝ፣ አውስትራሊያ ስብሃት ነጋ ባለፈው ሳምንት አዲስ አበባ በሚታተመው የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ የሰጠውን ቃለ መጠይቅ አነበብኩት.. Read the rest of this entry
ኦባማ አርፍደው ወደ ኢትዮጵያ? “በአፍሪካ ብዙ ስራ አለን” ጆን ኬሪ
በአፍሪካ ህብረት 50ኛ ዓመት ክብረ በዓል ላይ ከሚገኙት የተለያዩ እንግዶችና ባለስልጣናት በተጨማሪ አራት ታላላቅ መሪዎች እንደሚገኙ እየተነገረ ነው። በዋናነት የሚጠቀሱትኦባማ .ሲሆኑ፣.የቻይና Read the rest of this entry
በቤቶች ጉዳይ አቶ ሀይለማርያም የሰጡት መልስ የፓርላማ አባላቱን አስቆጣ
ሚያዚያ ፲፯ (አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም
ኢሳት ዜና:-ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ትላንት የመንግስታቸውን የ2005 በጀት ዓመት የስምንት ወራት ሪፖርት ባቀረቡበት ወቅት …ከፓርላማ አባላት ከቀረቡላቸው ጥያቄዎች መካከል የ40 በ 60 የተባለው የቤቶች ልማት ፕሮጀክትን አስመልክቶ የሰጡት ምላሽ ባልተለመደ መልክ የኢህአዴግ የፓርላማ አባላትን ጉምጉምታ አስከተለ…. Read the rest of this entry
ግብጽ የውሃ ጦርነት ለማድረግ ሃይል እያደራጀች ናት።

በአሜሪካ ከፍተኛ እገዛ የሚደረግለት የግብጽ ጦር ሃይል የናይል ወንዝን ለመቆጣጠር ሲባል መጠሪያው የዉሃ ጦርነት ሊባል የሚችል ጸብ አጫሪ ተግባር ለመፈጸም በዝግጅት ላይ ይገኛል። የምዕራብ የደህንነት ምንጮች እንደተናገሩት ከሆነ የጦር ክፍሉ የሃገሪቱን ፕሬዝዳንት ሞሃመድ ሞርሲን ማንኛውንም የናይል ወንዝ ፍሰት የሚያስተጓጉል ተግባር ለመቀልበስ ጦሩ የሚደራጅበትን ፈቃድ ጠይቋል…. Read the rest of this entry
የትግራይ ምሁራን ይህንን እያያችሁና እየታዘባችሁ ዝም ማለታቸሁ ለምን ይሆን?
አማራና ኢትዮጵያዊነት፤ በጠላትም በወገንም እስከ ሞት! በገ/ክርስቶስ ዓባይ(አቶ በገ/ክርስቶስ ዓባይ ታዋቂ የትግራይ ተወላጅ ናቸው!)
የአማራው ሕዝብ ባህልና አስተዳደግ መተኪያ ከሌላት ከአገሩ ከኢትዮጵያና፤ ጥላና ከለላ በመሆን እነርሱን ለመታደግ ሕወቱን ሳይሳሳ ሲገብርላቸው ለቆዮት ኢትዮጵያውያን ወገኖቹ…. Read the rest of this entry
ኢህአዴግና ጫካ የነደፈው ፀረ-አማራ አቋሙ
ዳንኤል ሺበሺ የበረሃው ንድፈ-ሀሳብና የኢሕአዴግ መንግስታዊ ቆመጥ
የአማራ ብሔር ጉዳይ ከግንቦት 1983 ዓ.ም በፊት ያለቀ ጉዳይ ነው፡፡ የአማራ ብሔር ተወላጆችን ….. Read the rest of this entry
ሰሞኑን ኢትዮጵያን በአሜሪካ እርዳታ አንመራለን የሚሉት ሰዎች ገበናቸው ክፉኛ ተጋለጠ!
Mesfin Wolde-mariam ሰሞኑን ኢትዮጵያን በአሜሪካ እርዳታ አንመራለን የሚሉት ሰዎች ገበናቸው ክፉኛ ተጋለጠ! !. ‹‹የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የግራዚያኒን መታሰቢያ ዓለም-አቀፉ ማኅበረሰብ እንዲያወግዘው በይፋ ጥሪ አቀረበ፤›… Read the rest of this entry
የተፈናቀሉ አማሮች ተመለሱ ተባሉ፣ “ሲፈጃቸው በማንኪያ ሲበርድ በእጅ
ሕግ አለማወቅ በሕግ ከመጠየቅ የማያድን ከሆነ ሕግ እያወቀ ያጠፋውስ ላይ ቅጣቱ እንዴት አይከብድ?
“የ መለስ ዜናዊ ሚስጥሮች …..በተስፋዬ ገ/አብ”
በየእለቱ አዳዲስ ዜናዎች እንሰማለን። ለአብነት “ስዩም መስፍን በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነ” የሚለው ተራ ዜና ነበር.. Read the rest of this entry
አንሰማም!
! … ወያኔና የወያኔ ጀሌዎች የመናገር ነፃነት አለ እያሉ የሚደሰኩርት እዛው ለገደል ማሚቱ ። አንሰማችሁም ….! የመናገር መብት እኮ ተፈጥሮ በስጦታ የለገሰችን እንጂ የወያኔ ችሮታ አይደለም።…. Read the rest of this entry
![ETHflag_1__1_[1]](http://ethioandinet.files.wordpress.com/2012/09/ethflag_1__1_1.gif)


![60682_3922603203195_526663258_n[1] 60682_3922603203195_526663258_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8379/8653925962_694f997614_m.jpg)
![532059_547719218612772_154310823_n[1] 532059_547719218612772_154310823_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8101/8647940727_046dbca87f_m.jpg)

![524141_495401087180992_37321768_n[1] 524141_495401087180992_37321768_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8116/8645651087_09f9c14b6c_m.jpg)