Blog Archives
በሽብርተኝነት ተከሰው በወህኒ ቤት የሚገኙ በጣም በርካታ እስረኞች የይቅርታ ፎርም እንዲሞሉ እየተደረገ ነው

በሽብርተኝነት ተከሰው በወህኒ ቤት የሚገኙ በጣም በርካታ እስረኞች የይቅርታ ፎርም እንዲሞሉ እየተደረገ ነው (ምንአልባት የሀይለማርያም መንግስት ሪፎርም /ማሻሻያ/ የማድርግ ዕቅድ ካለው በዚሁ ሊጀምር አስቦ ሊሆን ይችላል፤ አሊያም እንደተለመደው እስረኛ በመልቀቅ የፖለቲካ ማሻሻያ እንደተደረገ ለማስመሰል ይሆናል)፡፡ Read the rest of this entry
በህወሐት(TPLF) ከአዜብ ደጋፊና ከስበሀት ነጋ ደጋፊ የትኛው አሸናፊ ይሆናል?
This group knows how Ethiopia sees them. They know they can’t win individual fights. They will remain loyal to each other, and face any enemy together. To stay in power, they will apply the Meles Zenawi method of operation……. Read the rest of this entry
የጃኒዋሪ 23 ተከታታይ ዜና (ኤርትራ)

ከኢትዮጵያ ሰማይ ድረገጽ ምንጭ አሰና .ካም ራዲዮ ትርጉም ጌታቸው ረዳ (www.ethiopiansemay.blogspot.com)
ከሁለት ቀን በፊት ጃኒዋሪ 21/2003 ( በኤርትራዊያኖቹ የፈረንጅኛቸው አቆጣጠር) የተቀሰቀሰው የለውጥ ንቅናቄ፤ የእንቅስቃሴው አካል ተመስሎ በመቀላቀል ያከሸፈው ሐዲሽ ኤፍሬም በተባለው መኮንን መሪነት ከሽፏል። ቢሆንም አንቅስቃሴው ተከታታይ ክትትል አንደሚያስፈልግ አሰና.ካም ራዲዮ ከአስመራ የተላለፈለት ድብቅ የዜና ዘገባ ያመለክታል። Read the rest of this entry
ሰንበት ምሳ፤ የደቡብ ኢትዮጵያ ልጆች ደቡብ አፍሪካ ምን አላቸው!? | አቤ ቶኪቻው
ዛሬም “ለአዲስ ታይምስ” (ፍትህ) አዲሳባ ተልካ የነበረችቱን ወግ ለሰንበት ምሳ እዚህ ተለጥፋለች፤ ይቋደሱልኝ እውነት ግን የደቡብ ኢትዮጵያ ልጆች ደቡብ አፍሪካ ምን አላቸው!?
ሰላም ወዳጄ እንዴት ሰነበቱ… Read the rest of this entry
ተቃዋሚ ፓርቲዎች በምርጫ ቦርድ ላይ ሚስጥራዊ ያሉዋቸውን ሰነዶች ይፋ አደረጉ
የቦርዱ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር የኢሕአዴግ ዕጩ ሆነው የተወዳደሩበትን ሰነድ አቀረቡ – የምርጫ አስፈጻሚዎች ለኢሕአዴግ የአባልነት መዋጮ የከፈሉበት ሰነድ አለን ይላሉ – አንድ ለአምስት አደረጃጀት ለምርጫ ቅስቀሳ እየዋለ ነው በማለት ኮነኑበየማነ ናግሽ
መድረክንና መኢአድን ጨምሮ ዋነኛ ተቃዋሚዎች የተሰባሰቡበት 33 የፖለቲካ ፓርቲዎች ያቋቋሙት ጊዜያዊ ኮሚቴ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድን ለፓርላማው አፈ ጉባዔ ክስ እንደመሠረቱበት ገልጸው፣ አገኘናቸው ያሉዋቸውን አንዳንድ ሚስጥራዊ ሰነዶች ይፋ አደረጉ፡፡ Read the rest of this entry
“[ሻዕቢያ] በየቀኑ እየሞተ ነው”
ኤርትራ ከውጪና ከውስጥ ተዥጎርጉራለች። ከውጪ ደግሞ “በየቀኑ ትንሽ ትንሽ እየሞተች ነው፤ በቅርቡም የሚፈነዳ ነገር አለ” በሚል ግምት ከየአካባቢው እየተሰጠ ነው። ከውስጥ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ የኢንቨስትመንት ጥያቄና ግብዣ ላይ ናቸው። የተበላሸባቸውን ዲፕሎማሲ ለማቃናት ላይ ታች እያሉ ነው። “ኤርትራን በተመለከተ የሚወጡት መረጃዎች የችግሮቿን መወሳሰብና የፕሬዚዳንት ኢሳያስ እጣ ፈንታ መገባደጃው ላይ ለመድረሱ አመላካች ነው” Read the rest of this entry
የተመሠቃቀለውን የፖለቲካ ውጥንቅጣችንን ግንቦት ሰባት ጠመንጃ መዞ ሊፈታልን ነው።
(በነፈሰበት መዝመም በጣል ቀላሉ ተግባር ነው። ትክክለኛ ነው በሚሉት መንገድ ነፋሱን ለመጋፈጥ መነሣት ካባድ ነው። ለሀገር ጉዳይ ከባዱን ለመጋፈጥ ወደኋላ አልልም።) አንዱ ዓለም ተፈራ – ታህሣሥ ፲፬ ቀን ፳፻፭ ዓመተ ምህረት አጨብጭቡ የሚለው አታሞ ከላይ እስከታች ይደለቃል። ፈንጥዙ ተብለናል። ደግፉ የሚለው አዋጅ ከየማዕዘኑ ይለፈፋል። Read the rest of this entry


![ETHflag_1__1_[1]](http://ethioandinet.files.wordpress.com/2012/09/ethflag_1__1_1.gif)


![60682_3922603203195_526663258_n[1] 60682_3922603203195_526663258_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8379/8653925962_694f997614_m.jpg)
![532059_547719218612772_154310823_n[1] 532059_547719218612772_154310823_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8101/8647940727_046dbca87f_m.jpg)

![524141_495401087180992_37321768_n[1] 524141_495401087180992_37321768_n[1]](http://farm9.staticflickr.com/8116/8645651087_09f9c14b6c_m.jpg)