Blog Archives

የኤርትራ አየር መንገድ ወደ አውሮፓ እንዳይበር ታገደ

የኤርትራ አየር መንገድ ከበረራ ደኅንነት ሥጋት ጋር በተያያዘ ወደ ማንኛውም የአውሮፓ አገር እንዳይበር የአውሮፓ ኅብረት አገደ፡፡Eritrean_Airlines_Airbus_A320_Bidini

የአውሮፓ ኅብረት በየዓመቱ ዓለም አቀፍ የበረራ ደኅንነት ሥርዓትን በአግባቡ አላሟሉም የሚላቸውን አየር መንገዶች ወደ አውሮፓ የአየር ክልል እንዳይበሩ የሚከላከል ሲሆን፣…. Read the rest of this entry

የኦነግ ግልብጥ የሌንጮ ለታ ፀረ_ ኢትዮጵያ ሕዝብ ሸፍጥና የለበጣ አቋም

ሌንጮ ለታ፥ የተባለው አንጋፋ የኦነግ ግልብጥ ዩሃንስ ለታ ተብሎ የሚታወቅ የወለጋ ወይም የዳሞት ክፍለ ሃገር ሰው ነው። (ወለጋ የጥንት ስሙ ዳሞት ነበር የሚባለው)። ይህ ሰው የፖለቲካ ክላውት ወይም ወታደራዊ ጉልበት ፈጽሞ የሌለው እንደ ስብሃት ነጋ እንደፈለገው የሚቀደድና የሚናቆር ችግር ፈጣሪ ልግመኛ ደማጐግ ነው።

Read more:  http://www.ethiolion.com/Pdf/04242013Doc1.pdf

በዋልድባ ገዳም ማይለባጣ እና ዶንዶሮቃ ላይ በታጣቂዎች ዘረፋ ተካሄደ

wa .         ማይለበጣ ቤተ-እግዚአብሔር በታጣቂዎች ተዘረፈ

·         ዶንዶሮቃ ላይ የሚገኘው የዋልድባ ገዳም ወፍጮ ቤትም በተመሳሳይ ታጣቂዎች ተዘርፏል

·         አባ ፍቅረማርያም የተባሉ አባት በደረሰባቸው ከባድ ድብደባ በህክምና ላይ ናቸው

·         መናኝ ገብረመድኅን የተባሉ ስመ እግዚአብሔር ጠርተው ለምነው ከድብደባ ድነዋል

·         መናኝ ኅይለመለኮት የተባሉ አባት “ታጣቂዎች ዘረፉን፣… Read the rest of this entry

“ማፈናቀሉ የሚካሄደው በመንግሥት ትዕዛዝ ነው፤ ወደ ክስ እናመራለን”

“በቤኒሻንጉል የህወሃት ታጋዮች ሰፋፊ እርሻ አላቸው”

Justice Gavel

በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ከ2000 ሺህ በላይ ትግሬዎች ባለይዞታ መሆናቸውንና ማንም ሳይነካቸው በሰላም እንደሚኖሩ፣ በቶጎ ወረዳ ከስልሳ በላይ ነባር የህወሃት ታጋዮች ሰፋፊ የእርሻ መሬት ወስደው በባለሃብት ደረጃ እንደሚገኙ የመኢአድ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አስታወቁ። ከሌሎች ብሔረሰቦች ተለይቶ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየተፈጸመበት ያለውን የአማራ ብሔረሰብ በድጋሚ ለማስወጣት መታቀዱንም በመረጃ ማረጋገጣቸውን ተናግረዋል… Read the rest of this entry

የኢትዮጵያ ህዝብ በምርጫ ስም በሚደረጉ ድራማዎች መሰላቸቱን ገለፀ

ምርጫ የዴሞክራሲያዊ ስርአት መገለጫ ቢሆንም ምርጫን ያካሄደ መንግስት ሁሉ ዴሞክራሲያዊ ስርአት ገንብቷል ለማለት አያስችልም፡፡ በተለያዩ የአለም ክፍሎች የሚገኙ አምባገነን መንግስታት እንደሚያደርጉት ሁሉ ኢህአዴግም…. Read the rest of this entry

ይድረስ ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ በያላችሁበት

ጉዳዩ – በወያኔ እስር ቤቶች ሞልቶ ስለፈሰሰው የወገኖቻችሁ ስቃይና ሰቆቃ እንድታውቁት …

1. ትንሽ ስለ ራሴበወያኔ የወንጀል ምርመራ፣ የወህኒና የእስር ቤቶች አስተዳደር አካባቢ የምሰራ የፖሊስ፣ የፌደራልና የደህንነት ባልደረባ ነኝ። ባጭሩ እንድታውቁት የምፈልገው በሃገሪቱ እስር ቤቶችና ማእከላዊ እየተባለ…… Read the rest of this entry

ገዢው የወያኔ ቡድን ጭምብሉን አጥልቆ የምርጫውን ሽርጉዱን ተያይዞታል

በ ኢሳ ዓብድሰመድ by Issa Abdusemed
ኢትዮጵያዊያን ወገኖቼ ሆይ ፤ መስማትም ሆነ ማንበብ የምንወደው ብዙዎቻችን ከላይ ከላይ፤ የሚጥም የሚጥመውን፤ ነው። አባካቸሁ እንደምንም ፤ ወገባቸንን ጠበቅ አድርገን ውሃ ፉት እያልን፤ ለማወራረድ እንሞከር። ፍሬሃሳቡን ለማግኝትም ከጀመርን የመጨረስ ልምድ ይኑረን አደራ። አንብባችሁም እንድትወያዩበት አመስግናሉ። Read the rest of this entry

ቁም ነገር ተናጋሪ የሌለበት መንግስት…………..

ከዘካሪያስ አሳዬ   የሚናገረው ውሸት የማያጣ መንግስት፣ የሕዝቡ አመል የማይታወቅበት ፣ የሚያዳምጠው መሪ ያጣ ህዝብ …. Read the rest of this entry

ጋዜጠኛ ርዮት አለሙ በቃሊቲዎች ክስ ቀረበባት!

አቤ ቶኪቻው  መምህርት እና ጋዜጠኛ ርዮት አለሙ በቃሊቲ እስር ቤት የሚገኙትን የአስተዳደር እና የጥበቃ ሰራተኞች Reeyot Alemu, the 31 year-2012 Courage in Journalism Award winner.ትንቂያለሽ፣ትሰደቢያለሽ እንዲሁም “የምትሰሩትን በሚዲያ እና ድረ ገፆች አጋልጣለሁ” ብለሽ ትዝቺያለሽ በሚል ክስ ቀርቦባት መጋቢት 25 /2005 ዓ.ም ቃሏን መስጠቷ ተሰማ፡፡ Read the rest of this entry

ታላቁ ፍቅር-ሙስሊሞች በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ስላት እንዲሰግዱ ተፈቀደ::/Christian Church opens doors to Muslims

በአበርደን የሚገነው የቅዱስ ዮሃንስ ቤተክርስቲያን አጠገቡ የሚገኘው መስኪድ በሙስሊሙ ብዛት የመጣ ለመስገድ ስለማይበቃቸው ከመስኪዱ ውጭ ተሰብስበው ስለሚሰግዱ የህንን ያዩት የጎረቤት ቤተክርስቲያን… Read the rest of this entry

%d bloggers like this: